Fana: At a Speed of Life!

ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ የሳምንቱ ተጠባቂ በሆነው በዚህ ጨዋታ በሜዳው ለተጫወተው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማይኖ…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለሀድያ ሆሳዕና ዳዋ ሁጤሳ 45+6' ደቂቃ እንዲሁም ብሩክ ማርቆስ በ84ኛው…

ሩዋንዳ ከአስከፊው የዘር እልቂት በኋላ ዳግም እንድትገነባ ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ ገጥሟት ከነበረው አስከፊው የዘር እልቂት በኋላ ዳግም እንድትገነባ ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበች። በሩዋንዳ ኪጋሊ የሩዋንዳ ዘር ጭፍጨፋ 30ኛ ዓመት ዛሬ ታስቧል። በመታሰቢያ ስነ-ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የአማራ ክልል የአድማ ብተና የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የአድማ ብተና የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ያጠናቀቁ የቀድሞ ልዩ ሃይል አባላት ዛሬ መመረቃቸውን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በሁለተኛው ዙር የአድማ ብተና የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የክልሉ…

ስታርት አፖችን በተደራጀ ተቋማዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችሉ ማሻሻያዎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎችን በተደራጀ ተቋማዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችሉ ማሻሻያዎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ ተገለጸ። የስታርት አፕ ኢትዮጵያ ፎረም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት በአድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል። በመድረኩ ከፍተኛ…

“ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የስራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የስራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷“ስታርት አፕ ኢትዮጵያ”…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ለፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ለሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት አንደሚከተለው ቀርቧል፡- የሲዳማ ህዝብ በርካታ…

ጠንካራ የግል ዳታ ጥበቃ ስርዓት ለመፍጠር ያስችላል የተባለ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅን መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ሀብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አዋጁን አስመልክቶ እንደገለጸው÷ አዋጁ የግል…

መገናኛ ብዙሃን ሀገራዊ ጥቅምንና አንድነትን በማጠናከር በኩል ሁለገብ ኃላፊነት አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሀን ሀገራዊ ጥቅምን በማስጠበቅና የዜጎችን አንድነት በማጠናከር በኩል ሁለገብ ኃላፊነት እንዳለባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በብሄራዊ ጥቅምና ሙያዊ ጋዜጠኝነት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡…