4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል።
ላለፉት 12 ሳምንታት በ16 ተወዳዳሪዎች መካከል ሲደረግ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በዛሬው ዕለት በ13ኛ ሳምንቱ…