Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የባህል ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ባህሎቻችንን ማወቅ፣ ስብራቶቻችንን መጠገን'' በሚል መሪ ሀሳብ 15ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በዚህ የባህል ፌስቲቫል…

በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባደሮች ኢንቨስትመንቶችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባደሮች በግል አልሚዎች እየለሙ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶችን እየጎበኙ ነው። አምባደሮች በፌዳ ዋቅ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጎልድ የኢንዱስትሪ መንደርን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣…

የአገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም በሰባት የፌዴራል ተቋማት ላይ ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ሰባት የፌዴራል ተቋማት ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ላይ የገንዘብ ሚኒስቴርና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን…

አደንዛዥ ዕፅ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ሙዚቃ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው…

ኢትዮጵያ ሃብቷን ማካፈሏን እንደ ፀጋ ትመለከተዋለች – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር፣ ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሃብቷን ለጎረቤት ሀገራት ማካፈሏን እንደ ፀጋ ትመለከተዋለች ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) ገለፁ። ኢትዮጵያ ከቀጣናው ሀገራት ጋር በብዙ መልኩ ትስስር እንዳላት የገለጹት ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር፣…

ከ23 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 23 ነጥብ 45 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀሙን እየገመገመ ሲሆን÷የስድስት ወራት የኦፕሬሽን፣…

ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የውሃ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር፣ ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ጉብኝት አድርጓል። በክልሉ ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ በ400 ሚሊየን ብር እንዲሁም በገደብ ወረዳ በ123 ሚሊየን ብር እየተገነቡ የሚገኙ ሁለት…

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኩባ አቻው አዝኩባ ግሩፖ አዙካሬሮ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሥራ ሀላፊዎች ከኩባ አዝኩባ ግሩፖ አዙካሬሮ የስኳር አምራች ኩባንያ የሥራ ሀላፊዎች ጋር በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የምስራቅ አፍሪካ የአርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የምስራቅ አፍሪካ የአርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዘዳንቷ ከጥር 17 እስከ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየውን የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘዋውረው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ተያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ…