ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሀምበሪቾ ዱራሜን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሚሊየን ብር በላይ፣ ዶላርና የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ አከማችቶ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን ብር በላይ፣ በርካታ ዶላርና የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ በመኖሪያ ቤቱ በሕገ-ወጥ መንገድ አከማችቶ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ነዋሪነቱ በወረዳ 4 ነዋሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ በሁሉም አካባቢዎች የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ቢሮ ኃላፊ አቶ ርዚቅ ኢሳ÷በወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ ከቀበሌ፣ ክፍለ ከተማና ወረዳዎች የተውጣጡ ከ 1 ነጥብ 7…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃን በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የሻንቡ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በ8 ዓመት ከ5 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳለፈ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር በዓል እየተከበረ ነው Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ"የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት"በሚል መሪ ሀሳብ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 6ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባኤው የምክር ቤቱን የ6ኛ ዘመን 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤን መርምሮ ያፀድቃል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም የወደፊት ገበያ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታይላንድ ባንኮክ እየተካሄደ ባለው 25ኛው የዓለም የወደፊት ገበያ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷25ኛው የዓለም የወደፊት ገበያ ዓመታዊ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ድርቅ ማጋጠሙን ተከትሎ በድርቁ ምክንያት ጉዳት ላጋጠማቸው ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለውና ለውሃ መሰረተ ልማት ዝርጋታ የሚያገለግል ንብረት የሰረቁ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀሙት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አርባ ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት ይሰራል ተባለ Shambel Mihret Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ፡፡ በሐረሪ ክልል ሲካሄድ የነበረው የ2016 ግማሽ ዓመት የመንግስትና የፓርቲ የስራ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…