Fana: At a Speed of Life!

በከተሞች እየጨመረ የመጣውን ህዝብ ሊሸከም የሚችል የቤት አቅርቦት እንዲኖር በትኩረት እንዲሰራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች እየጨመረ የመጣውን የህዝብ ብዛት ሊሸከም የሚችል የቤት አቅርቦት እንዲኖር ለማስቻል የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ ማሳሰቢያ ተሰጠ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ…

የሉሲ ቅሬተ አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት እዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉሲ ቅሬተ አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት እዮቤልዩ የኢትዮጵያን ምድረ ቀደምትነት ለዓለም ማስተዋወቅ በሚያስችሉ ዝግጅቶች እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ÷የሉሲ ቅሬተ አካልን ካገኙት…

መገናኛ ብዙሀን በሀገራዊ ምክክር ሂደት ግንዛቤ መፍጠር ላይ በስፋት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክርን እውን በማድረግ ሂደት መገናኛ ብዙሀን ግንዛቤ መፍጠር ላይ በስፋት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር) እንደገለጹት÷ መገናኛ ብዙሀን በተለያዩ ቋንቋዎች ለህብረተሰቡ…

የአፍሪካ የኢንቨስትመንት ሂደትን ማቀላጠፍ ዓላማው ያደረገ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የኢንቨስትመንት ሂደትን ማቀላጠፍ ዓላማው ያደረገ የምክክር መድረክ መካሄዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በእንግሊዝ ኤምባሲ አስተባባሪነት በተካሄደው የኢንቨስትመንት የምክክር መድረክ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሐመድ…

በድሬዳዋ ለሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ለሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተካሂዷል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ለእንግዶች የተለያዩ መርሐ ግብሮችን ያዘጋጀ ሲሆን÷ በዛሬው እለትም የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ…

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድን እና ሻሸመኔ ከተማ ያካሄዱት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን ብቸኛ ግብ ወገኔ ገዛኸኝ…

ኢትዮጵያና ኬንያ ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል፡፡ የኬንያ ናሽናል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ ዳይሬክተር ጀነራል ኖርዲ ሐጂ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ ሪያድ ሲደርስ በሳዑዲ ዐረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ሚኒስትር ጀነራል ሰኢድ ቢን አብዱላህ አልቃህታኒ…

ኢትዮጵያ በሳተላይት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ እየገነባች ያለች ሀገር ናት – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሳተላይት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ እየገነባች ያለች ሀገር ናት ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተሰሩ ባሉት የሳተላይት፣…

በድሬዳዋ ከ38 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ግማሽ ዓመት ከ38 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ባላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ250 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት…