Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለከተራና ጥምቀት በዓላት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበሩትን የከተራና የጥምቀት በዓላት ተከትሎ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል፡፡ በጥምቀት በዓል በርካታ ህዝብ ታቦታትን አጅቦ ከተለያዩ ቤተ-ክርስቲያናት ወደ ጥምቀተ ባህር የሚንቀሳቀስ መሆኑ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢነርጂ መስክ ትልቅ አቅም በመሆን በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ገቢራዊነት ላይ ሚናው ከፍተኛ ነው – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢነርጂ መስክ ትልቅ አቅም በመሆን በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ገቢራዊነት ላይ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን የተሳተፉበት የአፍሪካ…

50 የእጅ ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ እንዲከላከሉ ተበየነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ሶስት ግለሰቦች እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገመንግስትና በህገመንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ብይን ሰጠ። 1ኛ አማንኤል…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከፈረንሳይ ፓርላማ የመከላከያ ጉዳዮች ኮሚቴ አባላት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችል መልኩ ውይይት መደረጉን ውይይቱን የተካፈሉት…

በኦሮሚያ ክልል የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የዘንድሮው የተፋሰስ ልማት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው። የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊ ጌቱ ገመቹ÷ በዛሬው እለት በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ ተገኝተው የተፋሰስ ልማት ሥራውን አስጀምረዋል።…

አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ በዘርፉ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚፈታ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የብሄራዊ ተኪ ምርት ስትራቴጂው በዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚቀርፍ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በአዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ የብሄራዊ ተኪ ምርት እስትራቴጂ ላይ የፌደራል…

የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ወደ ሥራ መግባቱን ግብረ-ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዕቅድ አውጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ሥራ መግባታቸውንም…

በመዲናዋ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል ከ746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሥድስት ወራት ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል ከ746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው 44 ሺህ ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል መሆኑን የአዲስ አበባ ፅዳት አሥተዳደር…

የአርብቶ አደሮችን ተጠቃሚነት የሚያጠናክሩ ሥራዎች በቀጣናው እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮችን የጋራ ተጠቃሚነትና ትስስር የሚያጠናክሩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ የሚከናወን ሀገር አቀፍ የአርብቶ አደሮች ቀን በማክበር…

አቶ ኦርዲን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቀነስ ያለው ፋይዳ የላቀ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአየር ንብረት ለውጥ እና የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ እንዲሁም ለወጣቶች የስራ ዕድል ከመፍጠር አኳያ ያለው ፋይዳ የላቀ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ…