የሀገር ውስጥ ዜና በጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራ ልዑክ በአዋሽ አርባ የሜካናይዝድ ኃይልን ጎበኘ Shambel Mihret Jan 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በአዋሽ አርባ የሚገኘውን የሜካናይዝድ ኃይልን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ የሜካናይዝድ ሃይሉን የሥልጠና ሂደት የተመለከተ ሲሆን÷ ከምልከታው በኋልም ጄኔራል…
Uncategorized ኤችፒሲ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Shambel Mihret Jan 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኤችፒሲ” የተሰኘ የጀርመን ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በዳታ ሴንተር ግንባታ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመን ጁነዲን ኩባንያው ባቀረበው ዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት የ2016 በጀት አመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዛሬው እለት በተካሄደው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ…
ስፓርት ቡርኪናፋሶ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠረችው ግብ ሞሪታኒያን አሸነፈች Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 4 የማጣሪያ ጨዋታ ቡርኪናፋሶ በተጨማሪ ሰዓት ባስቆጠረችው ግብ ሞሪታኒያን 1 ለ 0 አሸነፈች። ለቡርኪናፋሶ የማሸነፊያ ግብን በርትራንድ ትራኦሬ በ96ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሏል፡፡ በአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ መጠን ውስጥ በ11 ዙሮች 5 ሚሊየን 859 ሺህ 403 ኩንታል ጂቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ 960 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ የጫነች ግዙፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች ከጥር 27 ጀምሮ ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገለፀ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የየሂኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በድጋሜ ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ላሉ ተፈታኞች ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት የሚከላከሉ ትጥቆችን መታጠቃችን ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ሊከላከሉ የሚችሉ ዘመናዊ የውጊያ ትጥቆችን መታጠቃችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የመጀመሪያ ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ ቅርሶችን ማሰባሰብ ጀምረናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ በግለሰቦችና በተቋማት እጅ የነበሩ ከጦርነቱ፣ ከጀግንነትና ከድሉ ጋር የሚያያዙ ቅርሶችን ማሰባሰብ ጀምረናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጀመረ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስት ቀናት የሚቆየው የብልፅግና ፓርቲ የሥድስት ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ አቶ አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ክልከላ በተደረገባቸው መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልከላ በተደረገባቸው መንገዶች ላይ ሕጉን ጥሰው በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ገለጸ። ከሰሞኑ ከቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ፓርላማ ድረስ ያለው መንገድ ለሞተር ሳይክል…