የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 5 ሺህ 369 የመምህራን መኖሪያ ቤቶች ተገነቡ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ 5 ሺህ 369 የመምህራን መኖሪያ ቤቶች መገንባታቸውን የክልሉ ትምህር ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ እንዳሉት፥ በ2016 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ከ3 ሺህ 500 ቶን በላይ የሻይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ Shambel Mihret Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 500 ቶን በላይ የሻይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። በሻይ ምርታማነቱ የሚታወቀው ክልሉ በበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላላቅ የአደባባይ ሁነቶች የጎብኝዎችን ቀልብ በመሳብ ረገድ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል – አቶ ቀጀላ መርዳሳ Shambel Mihret Jan 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላላቅ የአደባባይ ሁነቶች የጎብኝዎችን ቀልብ በመሳብ ረገድ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ ገለጹ። ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ እየተከበረ ባለው የጥምቀት በዓል ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ Shambel Mihret Jan 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርአቶች ተከበረ፡፡ በልደታ ማሪያም ካቶሊካዊት ካቴድራል ቤተክርስቲያን በዓሉ በቅዳሴ፣ በዝማሬ እና በፀሎት ነው የተከበረው። ጥምቀት ትህትና የታየበት፣ ሀጢያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ Shambel Mihret Jan 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ እና በተለያዩ አካባቢዎች ተከብሯል፡፡ እንዲሁም በባቱ ደምበል ሐይቅ ደሴቶች እና…
ስፓርት የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቬሪኮስት በናይጄሪያ ተሸነፈች Shambel Mihret Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቬሪኮስት በናይጄሪያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈች፡፡ የናይጄሪያን የአሸናፊነት ጎል ዊሊያም ትሮስት ኤኮንግ በ55ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ቀደም ብሎ ከዚህ ምድብ በተደረገ ጨዋታ ጊኒ ቢሳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሀገር ቤት ለገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የአቀባበል መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለገቡ ኢትዮጵያውያን ይፋዊ የአቀባበል መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ከአሜሪካ፣ አውሮፓና ሌሎችም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የከተራና ጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ቅድመ ዝግጅት አድርጌያለሁ አለ Shambel Mihret Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የከተራና ጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ሃይሉ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተቀናጀ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እንደገለጹት ÷ ኮሚሽኑ ከፌደራል፣ ከክልልና ከተማ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ Shambel Mihret Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አማኑኤል ኤርቦ አስቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒ- ጊኒ ቢሳውን 4 ለ 2 አሸነፈች Shambel Mihret Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒ- ጊኒ ቢሳውን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ የ2ኛ ዙር የምድብ ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 2 ሰዓት ላይ ኮቲዲቯር ከናይጄሪያ እንዲሁም 5 ሰዓት ላይ ግብጽ ከጋና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡