Fana: At a Speed of Life!

የውሃ ተቋማትን የአገልግሎት ጊዜ ለማራዘም የሰለጠነ የሰው ኃይል ቁልፍ ሚና አለው – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የመጠጥ ውሃ ተቋማትን የአገልግሎት ጊዜ ለማራዘም የሰለጠነ የሰው ሃይል ቁልፍ ሚና ይጫወታል አለ። ባለፉት ዓመታት የውሃ መሰረተ ልማትን ለማስፋፋት በተከናወኑ ተግባራት ሀገራዊ የውሃ ተደራሽነት…

የመደመር መንግሥት’ መጽሐፍ ወደ ዓረብኛ መተርጎም የኢትዮጵያን ገጽታ ያስተዋውቃል – ጀማል በከር (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ‘የመደመር መንግሥት’ መጽሐፍ ወደ ዓረብኛ ቋንቋ መተርጎም የኢትዮጵያ እውነተኛ ገጽታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ያስተዋውቃል አሉ። አምባሳደር ጀማል…

የዴሞክራሲ ልምምድ የመቅረጽ፣ የመግራት፣ የማስፋት እና የማጽናት ሚና የሚዲያው የቤት ሥራ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫን ሀገርን በጽኑ መሠረት ላይ የምንገነባበት እና ስንደመር ምን ያህል ታላቅ ነገር ማድረግ እንደምንችል ለዓለም በተግባር የምናሳይበት የታሪክ አጋጣሚ ማድረግ ይገባል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ባወጣው…

በምርጫ ካርዳችን ለፈለግነው የፖለቲካ ፓርቲ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ ነን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወሰድነው ምርጫ ካርድ ለፈለግነው የፖለቲካ ፓርቲ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ ነን አሉ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የወላይታ ዞን ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የወሰዱትን የምርጫ ካርድ ሃላፊነት በተሞላበት መልኩ…

ኮሚሽኑ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳዎችን ለሃይማኖት ተቋማትና ለሲቪክ ማህበራት አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳዎችን ለሃይማኖት ተቋማትና ለሲቪክ ማህበራት አቅርቧል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፤ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ ከሃይማኖት ተቋማትና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ አገልግሎት አሰጣጥን፣ የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ፣ ገበያን ለማረጋጋት እና ለማረቅ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ገምግመዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

ከሆርቲካልቸር ምርቶች ወጪ ንግድ ከ400 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 10 ወራት 236 ሺህ 415 ቶን የሆርቲካልቸር ምርት ወደ ውጭ በመላክ 408 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። ሚኒስትሩ በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ጊዶ ኮምቦልቻ ወረዳ የሙዝ…

በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል የአሰራር ሥርዓት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል፣ ለመመዝገብና ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል መደበኛ የአሰራር ሥርዓት ሰነድ በዛሬው ዕለት አፅድቋል። በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ይህ…

በኦሮሚያ ክልል ከ11 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት በክልሉ 11 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያየ ዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሰራ ነው አሉ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንዳሉት፤ በአጠቃላይ በዘር ለመሸፈን…

ብልጽግና ፓርቲ በተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በአምቦ ከተማ አስተዳደር እና በምዕራብ ሸዋ ዞን የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የፓርቲው ደጋፊዎች…