Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ተይዟል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባለፉት ስምንት ወራት በተደረገው ቁጥጥር በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ተይዟል አሉ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች እና ጨዋታዎች ፌስቲቫል ታዘጋጃለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን የአፍሪካ የባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ፌስቲቫል እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከአፍሪካ ባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ኮንፌዴሬሽን ጋር በጋራ…

በዜጎች ላይ የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ጉዳት ባደረሱት የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ድርጅት መስራችና ባለቤቶች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዜጎች ላይ የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ጉዳት ባደረሱት የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ድርጅት መስራችና ባለቤቶች ላይ ምርመራ አጣርቶ ለዐቃቤ ሕግ በመላክ ክስ ተመስርቷል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ። ፊንቴክ ኢንቨስትመንት የግል ድርጅት መስራችና…

በወላይታ ሶዶ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ አንድ ሙሉ ቦቲ ናፍጣ ሲያሸሹ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ከተፈቀደ ህጋዊ አሰራር ወጪ በጥቅም ትስስር የአቅርቦት ችግር ለመፍጠር አንድ ሙሉ ቦቲ ናፍጣ ሲያሸሹ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የወላይታ ሶዶ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ሀብታሙ…

አገልግሎቱ ያስገነባቸውን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ አካባቢ ያስገነባቸውን ሁለት የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎችን አስመርቋል። የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ዛሬ ከተመረቁት ሁለት…

ለፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን የምርጫ ቅስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሐይማኖት ዘለቀ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ለ7ኛው…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ በዓሉን አስመልክቶ ያዘጋጀው ዐውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ በዓሉን አስመልክቶ ያዘጋጀው ዐውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተከፍቷል። ዐውደ ርዕይውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር እና የኮርፖሬሽኑ…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በፒያሳ የተገነባውን ዘመናዊ የንግድ ሕንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በፒያሳ ለወርቅ ንግድ ሱቆች አገልግሎት እንዲውል ተደርጎ የተገነባውን ዘመናዊ የንግድ ሕንፃ (ጎልድ ሞል) ዛሬ አስመርቋል። የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትርና…

ኮርፖሬሽኑ ባለ 27 ወለል ህንፃውን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ሱማሌ ተራ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 27 ወለል ህንፃ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ህንፃውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያደረገችውን ጥረት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አደነቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካሜሩን ያውንዴ እየተካሄደ ባለው የዓለም ንግድ ድርጅት ሚኒስትሮች ጉባኤ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የድርጅቱ አባል ለመሆን ያደረገችውን ከፍተኛ ጥረት አድንቀዋል። በካሜሩን ያውንዴ ዛሬ በተጀመረው 14ኛው…