የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ሚናውን እንዲወጣ ይሰራል – ኦርዲን በድሪ sosina alemayehu Dec 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ለብሔራዊ ጥቅም መከበር እና ለሀገራዊ አንድነት መረጋገጥ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ይሰራል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዘርፉን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ፍልሰተኞችን በማስተናገድ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዋን እየተወጣች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Dec 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ፍልሰኞችን ተቀብላ በማስተናገድና ማኅበራዊ አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዋን እየተወጣች ነው አሉ ። ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ቢዝነስ ትልቅ መነቃቃት የፈጠረው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን መቋቋም sosina alemayehu Dec 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር በአዲሱ የካፒታል ገበያ ማዕቀፍ በይፋ ሥራ ጀምሯል። የአክሲዮን ማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሐይ ሽፈራው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ በታሪክ ለመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት … sosina alemayehu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ዘመናዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል አለ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።…
ፋና ስብስብ በአፋር ክልል የተገኘው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርስ ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል… sosina alemayehu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ 1 ነጥብ 5 የሚደርስ እድሜ ያለው የራስ ቅል እና ፊት ተገኘ። ግኝቱ የጎና ፕሮጀክት የምርምር ውጤት በሚል ርዕስ በኔቸር ኮሙኒኬሽን የታተመ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን ያጠናከረ መሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር አዲስ የሰላም ውይይት ልታደርግ ነው sosina alemayehu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን እና አሜሪካ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አዲስ የሰላም ውይይት ያደርጋሉ ተባለ። አዲሱ የሰላም ውይይት በአሜሪካ የሚካሄድ መሆኑን ኬቭ ፖስት ዘግቧል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንዳሉት፤ ዋሽንግተን ከሞስኮ ጋር ያደረገችውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ 106 የቀበሌ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች አስረከቡ sosina alemayehu Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ከተማ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለሀገር ባለውለታዎችና እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ የከተማዋ ነዋሪዎች 106 የቀበሌ ቤቶችን አስረክበዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት÷ከሕዝብ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን መቅረጽ አለባቸው – ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት sosina alemayehu Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በብሔራዊ ጥቅም የማይደራደር ዜጋ ለመፍጠርና የትርክት ጫናን ለመመከት መስራት አለባቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። በኪነ ጥበብ እና ሥነ ጥበብ ፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አራት ባለ4 ወለል የማምረቻ ሕንጻዎችን በሴፍቲኔት ታቅፈው ለነበሩ ነዋሪዎች አስረከቡ sosina alemayehu Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አራት ባለ 4 ወለል የማምረቻ እና መሸጫ ሕንጻዎችን በሴፍቲኔት ታቅፈው ለነበሩ ነዋሪዎች አስረክበዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በመዲናዋ እየተተገበሩ ካሉ የዜሮ ግብ ፕሮጀክቶች…
ጤና ለእናቶችና ሕጻናት ጤና ሥርዓት መሻሻል የሚውል 167 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ sosina alemayehu Dec 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእናቶችና ሕጻናትን የጤና ሥርዓት ለማሻሻል ከአጋር ድርጅቶች 167 ሚሊየን ዶላር ተሰብስቧል አሉ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ። የእናቶችና ሕጻናት ጤናን ለመደገፍ ኮምፓካት አግሪመንት የተሰኙ አጋር ድርጅቶችና መንግሥት በጋራ…