ዓለምአቀፋዊ ዜና በታይላንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ13 ሺህ በላይ ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ sosina alemayehu Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምስራቅ እስያ በምትገኘው ታይላንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ13 ሺህ በላይ ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ 18 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ፤ ከ13 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል።…
ጤና ጤናማ ማኅበረሰብን ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ያለው የክትባት ተደራሽነት sosina alemayehu Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የክትባት ተደራሽነትን ማጠናከር ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር ወሳኝ ሚና አለው አለ። ህጻናት እንደተወለዱ የሚሰጠው የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአበበች ጎበና ሆስፒታል በይፋ ተጀምሯል።…
ቢዝነስ የአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛ ተቋማት ማህበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛው ተቋማት ማህበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች፣ የአቪየሺን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት ጥያቄን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ። አስተዳደሩ በመንግሥት፣ በበጎ ፈቃድ እና በግል ገንቢዎች ትብብር በርካታ ቤቶችን በመገንባት ዜጎች በፍትሃዊነት ተጠቃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል አሉ። በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በክህሎት ልማትና በካርበን ብድር ትብብር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሕብረተሰቡ ጋር በመተባበር ፈጣን ዕድገት ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) sosina alemayehu Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) መንግሥት ከሕብረተሰቡ ጋር ተባብሮ ሲሰራ ፈጣን ዕድገት ማምጣት እንደሚቻል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማሳያ ነው አሉ፡፡ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በማዕከላዊ…
ስፓርት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከልነቷን ይበልጥ ያሰፋል sosina alemayehu Nov 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከልነቷን ይበልጥ ያሰፋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሔር። ኃላፊው በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 25ኛ…
ቢዝነስ አዋሽ ባንክ ጠቅላላ የሃብት መጠኑ 442 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደረሰ sosina alemayehu Nov 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ሃብት 442 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሐይ ሽፈራው። የባንኩ የባለአክስዮኖች 30ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ እና 18ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የአዋሽ ባንክ…
ቢዝነስ ምቹ የፋይናንስ ሥርዓት ለስታርት አፕ ቢዝነሶች… sosina alemayehu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለስራ ፈጣሪዎችና ስታርት አፕ ቢዝነሶች ምቹ የፋይናንስ ስርዓት ዘርግቷል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። ሚኒስቴሩ በሥራ ዕድል ፈጠራ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አዳዲስ የፈጠራ ሐሳብ የሚያመነጩ ስራ ፈጣሪዎችና…
ስፓርት ፈርናንዲንሆ ራሱን ከእግር ኳሱ ዓለም አገለለ sosina alemayehu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የማንቼስተር ሲቲ ተጫዋች ፈርናንዲንሆ ራሱን ከእግር ኳሱ ዓለም ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ብራዚላዊው የቀድሞ የማንቼስተር ሲቲ ተጫዋች ፈርናንዲንሆ በ40 ዓመቱ ነው ጫማውን የሰቀለው። ፈርናንዲንሆ በእግር ኳስ ሕይወቱ አምስት የእንግሊዝ…