ዓለምአቀፋዊ ዜና በቴክሳስ የገበያ ማዕከል 8 ሰዎች በተኩስ እሩምታ መገደላቸው ተሰማ Tamrat Bishaw May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የገበያ ማዕከል ቢያንስ 8 ሰዎች በታጣቂ በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በተኩሱ ከተገደሉት ሰዎች በተጨማሪም ሰባት የሚደርሱ ሰዎች መቁሰላቸውን ነው ፖሊስ ያስታወቀው። በተደረገ የተኩስ ለውውጥም ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ስጋትነቱ ቢያበቃም አሁንም ጥንቃቄ ያሻል ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ Tamrat Bishaw May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ ቢነሳም አሁንም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ እና በኮቪድ-2 እንደሚያዙ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በዚህ ሳቢያ በርካቶች ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8 ሺህ በላይ በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት ተጉዘዋል-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Tamrat Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ሳምንታት ከ8 ሺህ በላይ በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት መጓዛቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ባለፉት አጭር ጊዜያት የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ዘርፉን የማዘመን ሂደት በቴክኖሎጂ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮቪድ-19 የዓለም ስጋትነት ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ Tamrat Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ-19 የዓለም ጤና ስጋትነት ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ። ሁኔታውን አስመልክቶ የዓለም ጤና ድርጅት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ወረርሽኙን ለመግታት ብዙ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ያወሳው መግለጫው÷ ቫይረሱ ዓለም አቀፍ የጤና አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከግንቦት 1 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት እንደሚፈፀም ተገለፀ Tamrat Bishaw May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከግንቦት 1 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት እንደሚፈፀም ተገልጿል፡፡ የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኡሌሮ ኡፒዮ(ኢ/ር) እንዳሉት÷ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አምስት ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ተፈቀደ Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በወሰደው ህግ ማስከበር ስራ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አምስት ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት መንግስት በወሰደው ህግ ማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መሕፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መጽሐፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የነዳጅ ግብይትን በዲጂታል ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቀቀ Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የነዳጅ ግብይቱን ሙሉ በሙሉ በዲጅታል ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ንግድ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ገሾ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ በክልሉ ከነገ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ለሱዳን ትምህርት ይሰጣል -አምባሳደር ጀማል በከር Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ሱዳን ወደ ሶስተኛ ሳምንት የገባውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ልትማር እንደሚገባ ገለጹ። በፓኪስታን የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ መቀመጫቸውን በኢስላማባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከፍታ የወጣቶች ፌስቲቫል” በአዲስ አበባ ሚኒሊየም አዳራሽ መከናወን ጀምሯል Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣትነት ለለውጥ፣ ለሥራ ፈጠራና ለሀገር ግንባታ ሙሉ ትኩረት ሰጥተው የሚጥሩበት ዕድሜ ነው ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናገሩ። “ከፍታ የወጣቶች ፌስቲቫል” በዩ ኤሴ. አይ.ዲ ፣ በማሪፍ ኢትዮጵያ እና…