ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሐብት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ደረሰ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር መድረሱን አስታወቀ። ባንኩ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ123 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ መቻሉንም አስታውቋል። በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ ብድር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20ኛውን ኤር ባስ 350-900 አውሮፕላን ተረከበ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20ኛውን ኤር ባስ 350-900 አውሮፕላን መረከቡን አስታወቀ። አውሮፕላኑ ዝቅተኛ የካርበን ልቀት መጠን እንዲኖረው ሆኖ የተሰራ ሲሆን፥ በማስረከቢያ በረራውም ይህን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል 30 በመቶ ቅልቅል ነዳጅ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያን የልዩ ቡና ማስተዋወቂያ ኤክስፖ በኦሬገን ተካሄደ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የልዩ ቡና ማስተዋወቂያ ኤክስፖ በኦሬገን ግዛት ፖርትላንድ ከተማ ተካሄዷል። የኢትዮጵያን ልዩ ቡና ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው መርሐ-ግብር ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከቡናና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር በተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በ136 ሚሊየን ብር የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ሁለት ወረዳዎች በ136 ሚሊየን ብር የጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ፕሮጀክቱ ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር የሚከናወን ሲሆን፥ ቁፋሮውን የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ዋና ፀሐፊ በሱዳን ጉዳይ ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ Tamrat Bishaw Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሱዳን አለመረጋጋት ዙሪያ ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መክረዋል፡፡ ዋና ፀሐፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ከእንግሊዝ፤ ካናዳ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና… Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ መዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት የሚደረገው ጥረት መቀጠሉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ መዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት የሚደርገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡፡ የሰለጠነ የሰው ኃይል ወደ ስዊድን መላክ ስለሚቻልበት ሁኔታ በስዊድን እና አካባቢው ሀገራት የሥራ አመቻች አካላት ጋር ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አውቶቡስ ፋብሪካ ለማቋቋም መግባባት ላይ ተደረሰ Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና የቻይና ምድር ባቡር ሮሊንግ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አውቶቡስ ፋብሪካ ለማቋቋም መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በቀጣዩ ሣምንት ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ ማድረግ የሚያስችል ልየታ ይጀምራል Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚቀጥለው ሳምንት ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ማድረግ የሚያስችል የተሳታፊ ልየታ ስራ በወረዳ ደረጃ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ Tamrat Bishaw Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በግርማ የሺጥላ ላይ በደረሰው አሰቃቂ ግድያ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው የሐዘን መግለጫ÷ አቶ ግርማ የሺጥላ ለሕዝባቸው መሻሻል እና ለክልላቸው ልማት፣…