Fana: At a Speed of Life!

የአርቲስት ሒሩት በቀለ ስርዓተ ቀብር የፊታችን ሰኞ ይፈጸማል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሒሩት በቀለ ስርዓተ ቀብር የፊታችን ሰኞ ጉለሌ በሚገኘው ጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር እንደሚፈጸም የቀብር ስነ ስርዓት አስፈጻሚ ኮሚቴው አስታውቋል። ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷የሒሩት በቀለ አስከሬን የፊታችን ሰኞ ሻላ መናፈሻ…

በኦሮሚያ ክልል ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የታክስ ተገዥነት ንቅናቄና የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መስጫ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ እና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

ጀርመን ለዩክሬን ከፍተኛ የተባለውን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ÷ ለዩክሬን 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ዩሮ የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ የሆነው የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በተያዘው ሳምንት በበርሊን የስራ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል ፡፡…

የመጪው ክረምት የአየር ጸባይ ትንበያ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም የበልግ የአየር ንብረት ግምገማ እና የመጪው ክረምት ወቅት የአየር ጸባይ አዝማሚያ ትንበያ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ÷በተለያዩ ቦታዎች ሊፈጠር የሚችልን የአየር…

በመጪው 5 ዓመታት የስኳር ምርት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው አምስት ዓመታት የስኳር ምርት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ምርት ሙሉ በሙሉ ለመተካት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ገለጸ። በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ክፍል ኃላፊ አቶ ረታ ደመቀ…

የምርምር ተቋማትን ከኢንዱስትሪዎች ጋር ለማስተሳሰር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት እና የምርምር ተቋማትን ከኢንዱስትሪዎች ጋር ለማስተሳሰር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ “የዩኒቨርሲቲ እና ኢንዱስትሪዎች ትስስር ለተግባር ተኮር መማር ማስተማርና ምርምር” በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ በደብረ…

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን በፀሎት የከፈቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጉባኤው የቤተክርስቲያኗን…

ከውጪ የሚገቡ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የበለጠ መስራት ይገባል – የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር የሚገቡ የኢንዱስትሪ ነክ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የበለጠ መስራት ይገባል ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ሃገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የጥቃቅን አምራች…

የፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ካሃን በቁጥጥር ስር ዋሉ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢስላማባድ በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሀገሪቱ ወታደራዊ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ኢምራን ካሃን በሙስና ተጠርጥረው…

ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ ሰኔ 7 እና 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጉባኤው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኤክስቴንሽያ ሊሚትድ ተቋም ጋር በትብብር እንደሚዘጋጅ…