በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰሩ ምርምሮች በአካባቢያቸው የሚገኙ ችግሮችን መቅረፍ ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰሩ ምርምሮች በአከባቢያቸው የሚስተዋሉ ችግሮችን መቅረፍ ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
9ኛው ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ ''ጥራት ያለው ምርምር ለተቋማዊ ልህቀት'' በሚል መሪ ቃል በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ…