ስፓርት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተለያዩ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ተገለጸ፡፡ ተሰናባቹ አሰልጣኝ ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት መርተዋል፡፡ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙስጠፌ መሀመድ በድሬዳዋ በተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ተሳተፉ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ላይ ተሳተፉ፡፡ በኢፍጣር ሥነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃርን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ተጎራባች አካባቢዎችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። ውይይቱን እየመሩ የሚገኙት የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ…
ስፓርት የጣና ሞገዶቹ ድሬዳዋ ከተማን ረቱ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሣምንት ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ባሕዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም ሀብታሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምዕመኑ በዓሉን የተቸገሩትን በመርዳት እንዲያከብር ጥሪ ቀረበ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመኑ የትንሳዔ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳት እንዲሆን የዕምነት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ የትንሳዔ በዓልን አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሂሩት ከአውሮፓ ሕብረት የአደጋ እና ሰብዓዊ ጉዳዮች ኮሚሽን ዳይሬክተር ጋር መከሩ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ሕብረት የዜጎች ጥበቃ እና የሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎች ኮሚሽን ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ፣ ኢሲያ፣ ላቲን አሜሪካ እና ፓሲፊክ ዳይሬክተር አንድሪያ ኩላይማን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ማሞ ምሕረቱ ከጣልያን ባንክ ምክትል ገዥ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ከጣልያን ባንክ ምክትል ገዥ ፒዬሮ ሲፖሎንጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ የ2023 የፀደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡ በውይይታቸውም÷ በዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 900 ሺህ ተፈናቃዮችን ለመደገፍ 62 ሚሊየን ዶላር ያሥፈልጋል ተባለ Tamrat Bishaw Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቀጣይ ስድስት ወራት 900 ሺህ ያህል ተፈናቃዮችን ለመደገፍ 62 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የሥደተኞችን ሕይወት ለመታደግ የተጠየቀው የገንዘብ ድጋፍ በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ…