Fana: At a Speed of Life!

ባየርን ሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማንን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ እግር ኳስ ክለብ ባየርን ሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማንን ከአሰልጣኝነት ማሰናበቱን አስታውቋል። ክለቡ ወጣቱን አሰልጣኝ ለውጥ ፍለጋ በሚል እንዳሰናበታቸው ደይሊ ሜይል አስነብቧል። የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትመንድ፣ ፒ ኤስ ጂ እና…

የጤና ስርዓቱን ለማጠናከር የጤና ተቋማት የአገልግሎት ትስስርን ማጎልበት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ስርዓቱን ለማጠናከር የጤና ተቋማት የአገልግሎት ትስስርን ማጎልበት እንደሚያስፈልግ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የጤና ስርዓት ማጠናከር እና የጤና ተቋማት አገልግሎት ትስስር በተለይ የእናቶች፣ ህጻናት ፣ አፍላ ወጣቶች እና የስነ ተዋልዶ ጤናን…

በምስራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የዓሳ ኃብትን ጥቅም ላይ ለማዋል ርብርብ መደረግ አለበት – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ያለውን የዓሳ ኃብት በስፋት ጥቅም ላይ በማዋል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በቅንጅት መሠራት እንዳለበት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም የሕንድ ውቅያኖስ ክልል የዓሣ ኃብትን…

በአማራ ክልል ሲከናወን የቆየው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ወደ ሥነ ሕይወታዊ ሥራ ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፈው አንድ ወር ሲከናወን የቆየው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ወደ ሥነ ሕይወታዊ ሥራ መሸጋገሩ ተገለጸ፡፡ የተፈጥሮ ሃብት ሥራውን ወደ ሥነ ሕይወታዊ ጠቀሜታ ማሸጋገር የተፈጥሮ ሀብት ሥራው ትኩረት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የሥነ…

ሰሜን ኮሪያ ኒውክሌር ተሸካሚ የውሃ ውስጥ ድሮን ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ኒውክሌር የመሸከም አቅም ያለው የውሃ ውስጥ ሰው አልባ አነስተኛ አውሮፕላን (ድሮን) ሙከራ ማካሄዳቸውን የሀገሪቱ የዜና ጣቢያ ገለጸ፡፡ የውሃ ውስጥ ድሮኑ ከ80 እስከ 150 ሜትር ባለ ጥልቀት ውስጥ በውሃ…

የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ከፍተኛ…

ሳንቫዶ የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ 120 ቶን የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳንቫዶ የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ 120 ቶን የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ ማቅረቡ ተገለጸ፡፡ በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ከሚገኙ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳንቫዶ የአቮካዶ ዘይት…

መንግስት በ2030 የቲቢ በሽታን ለማጥፋት ቁርጠኛ ነው- ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በ2030 የቲቢ በሽታን ለማጥፋት ቁርጠኛ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የቲቢ በሽታን ለመከላከል የተሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ 17ኛው የቲቢ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሰረት አቶ መምህሩ ሞኬ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ፣ አቶ ከበደ ጋኖሌ የክልሉ የዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ…

በዳዋ ዞን ከ121 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን ከ121 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጿል፡፡ በሶማሌ ክልል ባሉ 11 ዞኖች በተከሰተው ድርቅ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለተረጂነት ተጋልጠዋል። በዋናነት በክልሉ በድርቁ…