Fana: At a Speed of Life!

ሲዳማ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ጎብኚዎችን አስተናገደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ጎብኚዎች በሲዳማ ክልል ጉብኝት ማድረጋቸውን የክልሉ መንግስት ገልጿል። እየተካሄደ ባለዉ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ነዉ በእነዚህ ወራት ዉስጥ…

በወጪ ንግድ ስርዓቱ ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ ይወጣሉ- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጪ ንግድ ስርዓቱ ላይ ባለው ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ እንደሚወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ…

የአማራ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና የጎንደር ከተማ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከጀርመን አይ ኤች ኬ ሩትሊንገን ጋር በጋራ ለመስራት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና የጎንደር ከተማ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በጀርመን ከሚገኘው አይ ኤች ኬ ሩትሊንገን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማሙ። በጀርመን የተካሄደውን ስምምነት የተፈራረሙት የአማራ ክልል ንግድና ዘርፍ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ እንዲያድግ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ እንዲያድግ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና አመራሮች የኢትዮጵያ አየር…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ ፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሄራዊ የተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ መሀመድ አብዲከር ጋር በተሀድሶ ኮሚሽን ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሄዱ። ኮሚሽነሩ የተሀድሶ…

ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች የሚቀርበውን የአልሚ ምግብ ድጋፍ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሰራጨውን አልሚ ምግብ አቅርቦት ማሳደግ እንደሚገባ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በግጭት እና ለድርቅ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ህጻናት፣…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ በዋናነት እያጋጠሟት ነው ያላቸው አምስት ፈተናዎች

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 7 - 8 ባደረገው ስብሰባ ኢትዮጵያ በዋናነት እያጋጠሟት ያሉትን አምስት ፈተናዎች ከእነ መፍትሄው አስቀምጧል። የመጀመሪያው ፈተና የመጀመሪያው ፈተና ታሪክ ካሸከመን ዕዳዎች የሚመነጭ ነው ያለው ኮሚቴው፥ "በታሪካችን ውስጥ ያልፈታናቸው፣ ተጨማሪ…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት የሌማት ትሩፋት ተግባራትና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት የሌማት ትሩፋት ተግባራትና ሰው ተኮር ፕሮጀክትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ። በክፍለ ከተማው ከ328 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የዶሮ…

የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ 39 የአልሸባብ አባላት በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 93 የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ከ1 ሺህ 118 ጥይቶች ጋር ወደ ኢትዮጲያ በማስገባት እና በመደበቅ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ 39 የአልሸባብ አባላት በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ…

የጤና ባለሙያዎች ብቃት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ወሳኝ ነው- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ባለሙያዎች ብቃትና ተነሳሽነት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ወሳኝ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር 59ኛ ዓመታዊ ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ እያካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር…