Fana: At a Speed of Life!

የአርሶ አደሮቻችን ጥንካሬ የሀገር ልማት መሠረት ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተሠራ የሚገኘውን የተቀናጀ ማኅበረሰብ አቀፍ ልማት ጎብኝተዋል፡፡ የልማት ፕሮጀክቱ በአመልድ ኢትዮጵያ እና ግሊመር ፋውንዴሽን በተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሀገራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለመወጣት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አልሞ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የኢኮኖሚ ዘርፎችን ለመደገፍና አስተዋጽኦ…

6ኛው ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ወጣቶች ስልጠና መርሐ ግብርን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩ “በጎነት አብሮነት” በሚል መሪ ቃል በባህር ዳር፣ ጅማ፣ ዋቸሞና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች…

ሰሜን ኮሪያ ወታደሮቿ ለግልጽ ጦርነት እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከአሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ጋር ለሚደረግ ግልጽ ጦርነት ወታደሮቻቸው አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ጥሪውን ያቀረቡት አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በኮሪያ ልሳነ ምድር…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ተልዕኮ አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ተልዕኮ አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ኤንሪኬ ሞራ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት መካከል…

በአዲስ አበባ ለመሰረተ ልማት በተቆፈረ ጉድጓድ በታቆረ ውኃ ሲዋኝ የነበረ ወጣት ሕይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለመሰረተ ልማት በተቆፈረ ጉድጓድ በታቆረ ውኃ ሲዋኝ የነበረ ወጣት ሕይወቱ ማለፉን የእሳትና ድንገተኛ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…

ኢትዮጵያና ጃፓን የ25 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን ለመጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያና ለማዳበሪያ ግዢ የሚውል የ25 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ…

የዓረብ ሊግ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓረብ ሊግ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እና የውሃ ሙሌትን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ያወጣውን የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል ገልጻለች፡፡ ሊጉ በትናንትናው ዕለት ለግብጽ አቋም የወገነ መግለጫ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ፥…

የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ አማራጮች ከፖለቲካ ፓርቲዎች ግብአት ለመሰብሰብ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ አማራጮችን ከፖለቲካ ፓርቲዎች ግብአት ለመሰብሰብ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ጥምረት ፖለተካ ፓርቲ  ሰብሳቢ ነቢያ መሀመድ÷ እንዲህ ባለ…

ፍርድ ቤቶች የተገልጋዮችን እንግልት ለማስቀረት ወጥነት ያለው አሰራር መዘርጋት ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቶች የተገልጋዮችን እንግልት ለማስቀረት ወጥነት ያለው አሰራር መዘርጋት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የህግ ባለሙያው አቶ ቡንካሾ ሃንጌ ተናግረዋል፡፡ ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡ የፍርድ ቤት ተገልጋዮች…