Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የሴቶችን ቀን አስመልክቶ ለሴት አባላቱ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴት የሰራዊት አባላት የታየው ጀግንነት እና ቆራጥነት ወጣት ሴት የፖሊስ ኦፊሰሮችን ወደ ፌደራል ፖሊስ እንዲቀላቀሉ ጠንካራ ስራን ተግባራዊ እንድናደርግ ግንዛቤን ፈጥሯል ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…

66 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 66 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ በባቡር ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ኤምባሲው ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት እና የጅቡቲ መንግስት ጋር በመተባበር ነው ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…

በኢትዮጵያ መንግስት እና በቼክ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ ትብብር ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በቼክ ሪፐብሊክ መካከል የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም ግብርና እና የውሃ ዘርፍ ላይ ባተኮረ አዲስ የትብብር ማዕቀፍ ላይ ምክክር ተካሄደ። ውይይቱ የኢትዮጵያን ቀጣይ የልማት እቅድ እና የወደፊት እይታን እንዲሁም በቀጣይ…

ኢትዮጵያ እና ኩዌት ፖሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩዌት ፖሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃብስ አል…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ስምንተኛ የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ጉባኤው የምክር ቤቱ አባላት አሰራር እና ሥነ-ምግባር ማሻሻያ እንዲሁም የጠበቆች አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጆችን…

በዘንድሮው የተፋሰስ ልማት ስራ እስካሁን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት መልማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የተፋሰስ ልማት ስራ እስካሁን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት መልማቱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታዎችን እያስገኘ ያለው የተፋሰስ ልማት ስራ በ2015 ዓ.ም ማህበረሰብ አቀፍ የተፋሰስ ልማት ስራ ንቅናቄ በተያዘለት…

ዶላር በማባዛት ትርፋማ እናደርጋለን በሚል ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር በማጠብና በማባዛት ትርፋማ መሆን ትችያለሽ በማለት አንድን ግለሰብ በማታለል ከ5 ሚሊየን በላይ ጥሬ ብር ተቀብለው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ተከሳሾች እስከ 4 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና ከየመን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን እና ከየመን ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕን አብዱልማሊክ ሰኢድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከ5ኛው የተባበሩት መንግሥታት አዳጊ ሀገራት ኮንፈረንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሼክ ሃማድ ቢን ካሊፋ አል ታኒን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኳታር ግዛት አሚር ሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ አባት ሼክ ሃማድ ቢን ካሊፋ አልታኒን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ማህበራዊ ልማትን እና ኢንቨስትመንቶችን…

ያልተጠናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግምባታ እስከ ሰኔ ወር እንዲጠናቀቅ ከንቲባ አዳነች አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያልተጠናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግምባታ እስከ ሰኔ ወር እንዲጠናቀቅ አሳሰቡ፡፡ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ በተያዘላቸው ጊዜ ያለማጠናቀቅ ክፍተት እንዳለ መገምገሙን ከንቲባ አዳነች አቤቤ…