Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ጅቡቲ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ዶ/ር አለሙ ስሜ በጅቡቲ ቆይታቸው ከሀገሪቱ የመሠረተልማት ሚኒስትር ሀሰን ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኳታሩ አሚር ሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኳታሩ አሚር ሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፣ “ዛሬ ከሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር በመገናኘታችን ደስተኛ ነኝ”…

አጋርነትና ኢንቨስትመንቶች ለአዳጊ ሀገራት አስፈላጊ ናቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋርነትና ኢንቨስትመንቶች ለአዳጊ ሀገራት አስፈላጊ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዕዳ በሀገራት ላይ የሚያደርሰውን ከባድ ጫና የሚያውቁና ፈጣን…

በኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 21 አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አነስተኛ እና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞችን ወደ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ የማሸጋገር ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፊሪሃት…

በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የቶኪዮ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን አትሌት ዴሶ ገልሚሳ ርቀቱን 2 ሰዓት 5 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በተጨማሪም…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል እና የፌዴራል መንግስት የሥራ ሃላፊዎች…

ለገበታ ለትውልድ ጥሪ የተደረገው ድጋፍ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ጥሪ እስካሁን የተደረገው ድጋፍ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን በዘመን የማይሸረሸር ክብርን ያጸና ነው- የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ጽናት፣ በዘመን የማይሸረሸር ጀግንነት፣ ክብር፣ ነፃነት እና አንድነትን ያጸና ደማቅ ታሪክ መሆኑን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ አስተዳደሩ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የዓድዋ ድል በዓል የመላው የጥቁር ህዝብ የጀግንነትና የአንድነት በዓል ነው- አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 20115 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በዓል የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው የጥቁር ህዝብ የጀግንነትና የአንድነት በዓል ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ አቶ ሙስጠፌ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት…

የዓድዋውን ድል በዲፕሎማሲውም በመድገም ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ማማ ማውጣት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ጦርነት የተገኘውን ድል በዲፕሎማሲው መስክ በመድገም ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ማማ ለማውጣት ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ የተለያዩ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሐመድ እንድሪስ÷…