Fana: At a Speed of Life!

የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር ለአባቶቻችን ተጋድሎ ክብር በመስጠት ይሁን – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓድዋ ድል በዓልን ስናከብር ለአባቶቻችን ተጋድሎ ታላቅ ክብር እየሰጠን ሊሆን ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመለክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የዓድዋ ድል የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና የአንድነት ኃይል ነው – የጦር ታሪክ ተመራማሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና የአንድነት ኃይል ነው ሲሉ የወታደራዊ ታሪክ ተመራማሪ እና ደራሲ ጥላሁን ጣሰው ገለጹ፡፡ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል፣ የወታደራዊ ታሪክ…

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የአንድነት መገለጫ፣ የአሸናፊነትና የሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የአንድነት መገለጫ፣ የአሸናፊነትና የሉዓላዊነት ማረጋገጫ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ለ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን…

የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በመልካም አስተዳደር እና በልማት ጉዳዮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የአማራ ክልሎች በጋራ ለመስራት ምክክር ማድረጋቸውን አስታወቁ። የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ እና የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ መግለጫ ሰጥተዋል። የሁለቱ ክልል…

ከ492 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የሰባት ቀናት ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ492 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ ሀገሪቷን የውጭ ምንዛሬ አሳጥተዋል ተብለው በተጠረጠሩ ሦሥት ነጋዴዎች ላይ የሰባት ቀናት ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። አስመጪ ነጋዴዎች ናቸው የተባሉት ተጠርጣሪዎቹ ወይዘሮ ሲትራ መሀመድ፣ ዮናስ አምሳሉ…

የአውሮፓ ህብረት የቻይናን የሰላም እቅድ መደገፍ ይገባዋል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የቻይናን የሰላም እቅድ መደገፍ ይገባዋል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን አሳሰቡ፡፡ የሃንጋሪ መንግስት በዩክሬን ውስጥ ለቀጠለው ግጭት የቤጂንግን የሰላም እቅድ ይደግፋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል…

ትናንት በጣሊያን በሰጠመችው ጀልባ ከ100 በላይ ሰዎች ለህልፈት ሳይዳረጉ እንዳልቀረ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በደቡባዊ ጣሊያን ባህር ላይ በሰጠመችው የስደተኞች ጀልባ ህጻናትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ሳያልፍ አይቀርም የሚል ስጋት መኖሩ ተገለጸ። እስካሁን ቢያንስ 62 ስደተኞች ህይወታቸው ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን አንድ ጨቅላ ህጻንን…

መሰረተ ልማቶች በዘላቂነት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች በዘላቂነት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ መሰረተ ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ የ2015 ዓ.ም የከተሞች ተቋማዊ እና…

ዶ/ር ግርማ አመንቴ በደቡብ ክልል በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በጎፍለላ ቀበሌ በበጋ መስኖ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡ በደቡብ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን ከ13ሺህ 400 ሄክታር መሬት በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ እየለማ…