ወደ ቱርክ የተጓዘው የኢትዮጵያ የፍለጋ እና ሕይወት አድን ቡድን ተልዕኮውን አጠናቆ ተመለሰ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ቱርክ ደቡባዊ ክፍል ተጉዞ የነበረው የኢትዮጵያ የፍለጋ እና ሕይወት አድን ቡድን ተልዕኮውን አጠናቆ ተመለሰ።
በቅርቡ በቱርክ ደቡባዊ ክፍል የደረሰውን ርዕደ መሬትን ተከትሎ እስካሁን ከ47 ሺህ በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ እና ከፍተኛ…