ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ እና ሶሪያ ድንበር አዲስ ርዕደ መሬት ተከሰተ Tamrat Bishaw Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ እና ሶሪያ ድንበር በአዲስ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ በቱርክ ሃታይ ግዛት በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 4 እና 5 ነጥብ 8 የተለካ አዲስ ርዕደ መሬት መከሰቱ ተሰምቷል። እስካሁን በርዕደ መሬቱ ሳቢያ እስከ 5 ሰዎች ለህልፈት ሳይዳረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለጤና አገልግሎት መሻሻል የጀፓን መንግስት ድጋፍ እንደሚቀጥል ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት እንዲሻሻል የጀፓን መንግስት ድጋፉን ይቀጥላል ሲሉ በኢትዮጵያ የጀፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሯ የጃፓን መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ የሚሳኤል ሙከራ አደረገች Tamrat Bishaw Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ በምስራቅ የባህር ዳርቻ የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ባለስልጣናት ተናግረዋል። የደቡብ ኮሪያ ጦርም ሁለቱን የሚሳኤል ሙከራዎች በጽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ የዜጎችን መፃኢ ዕድል ለመወሰን መሪዎች ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል – አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ የዜጎችን መፃኢ ዕድል ለመወሰን መሪዎች ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት (አግራ) የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኃይለማርያም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ድርጅቱ ኢትዮጵያ የምግብና የሥነ-ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ላደረገው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ የግሉ ዘርፍ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ የግሉ ዘርፍ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ። ከ36ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጎን ለጎን በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ የግሉ ዘርፍ የሚኖረው አስተዋጽኦ ላይ ያተኮረ ውይይተ ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከቱርኩ ዲ ኢ ሲ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከታዋቂው የቱርክ ደርጅት ዲ ኢ ሲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል እና የዲ ኢ ሲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከድርቅ ጋር በተያያዘ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከድርቅ ጋር በተያያዘ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት አባላት ሰሞኑን በጋሞ፣ በጎፋ፣ በደቡብ ኦሞ እና በኮንሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል 182 ሺ ሰዎች የጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል- የክልሉ ጤና ቢሮ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል 182 ሺ ሰዎችን የጤና መድህን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ ገለፁ። በክልሉ የ2015 የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ንቅናቄ ማጠቃለያ እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል። በዚህ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ነፃ የአይን ህክምና እየተሰጠ ነው Tamrat Bishaw Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶርስ ኦፍ ሆፕ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ከእስራኤል ኦፕሬሽን ኢትዮጵያ ከተባለ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የነፃ የአይን ህክምና እየሰጠ መሆኑ ተገለፀ። የግብረሰናይ ድርጅቱ ዋና…