Fana: At a Speed of Life!

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሶሪያ የ397 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሀገራት በርዕደ መሬት ጉዳት ለደረሰባት ሶሪያ የ397 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። ዋና ፀሀፊው ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት÷ ዕርዳታው ከሁሉም ወገን መሰብሰብ እንዳለበት…

የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተመራ የልዑካን ቡድን በኦሮሚያ እና ደበብ ክልሎች እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ…

ሩሲያ “ለወዳጅ” ሀገራት ነዳጅ የምትልክበትን አቅጣጫ ልትቀይር መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ “ለወዳጅ” ሀገራት ነዳጅ የምትልክበትን አቅጣጫ ልትቀይር መሆኑን የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ ተናገሩ፡፡ ሩሲያ በዚህ አመት የዘይት እና የነዳጅ ምርቶቿን ወደ “ወዳጅ” ሀገራት ለመላክ እና አጠቃላይ አቅርቦቱንም ከ75…

በመኖሪያ ቤት አቅርቦትና የከተማ መሬት አስተዳደር ሥርዓት ላይ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እና የከተማ መሬት አስተዳደር ሥርዓት ላይ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በመንግስት፣ ሪል-ስቴት፣ በግል እና በማኅበራት 119…

በግማሽ ዓመቱ በገቢ ማሳደግ እና የመንገድ መሰረተ ልማት ላይ አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በስድስት ወሩ የማዘጋጃ ቤት አገልግሎትን ማሻሻል፣ በገቢን ዕድገት እና በመንገድ ግንባታ ላይ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ባቀረበው የግማሽ ዓመት ሪፖርት እንደተገለጸው÷…

አሜሪካ በቻይና ላይ አዲስ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕቀቡ የተጣለው የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታጎን) የስለላ ነው ሲል የጠረጠረውን የቻይና ተንሳፋፊ ፊኛ በሚሳኤል መቶ ከጣለ በኋላ ነው፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ከቤጂንግ የደህንነት ፕሮግራም ጋር ግንኙነት አላቸው ባለቻቸው ስድስት ኩባንያዎች ላይ…

ኢትዮጵያ በ11ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ በቦትስዋና ጋቦሮኒ እየተካሄደ በሚገኘው 11ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተካፈለ ነው። በስብሰባው…

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ6ኛ ዙር የምረቃ ሥነ ስርዓት 132 የጤና ባለሙያዎችን አስመርቋል። ከእነዚህ መካከል 22ቱ በመጀመሪያ ዲግሪ ዶክትሬት የሠለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል። ተመራቂዎቹ በስምንት ትምህርት ክፍሎች…

በግማሽ ዓመቱ ከ1 ሺህ በላይ ደረጃዎች ጸደቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 1 ሺህ 435 ደረጃዎች መጽደቃቸውን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከጸደቁት መካከል 268 ከዚህ በፊት ያልተዘጋጁ እና አሁን ተዘጋጅተው የቀረቡ “አዲስ” ደረጃዎች መሆናቸውን የኢንስቲትዩቱ የኮሙኒኬሽን…

ከድሬዳዋ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ሁሉም ኃይማኖቶች በሠላም፣ በፍቅር፣ በመከባበር እና በአብሮነት በጋራ የሚኖሩበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያጋጠመው አለመግባባት በከፍተኛ ኃላፊነት ስሜት የቤተ-ክርስቲያኗን…