የሀገር ውስጥ ዜና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ Tamrat Bishaw Feb 11, 2023 0 በረዥሙ የሀገረ መንግሥትነት ታሪካችን ውስጥ ኢትዮጵያ ያለፈችባቸው ወሳኝ የታሪክ አንጓዎችና ውጣውረዶች ብዙ ናቸው። ቢሆንም ግን በታሪካችን ሂደት በገጠሙን ፈተናዎች ወድቀን ሳንቀር ፈተናዎችን በአኩሪ ገድል እየተሻገርን አኩሪ ሀገራዊ የጋራ እሴቶችን አፍርተን ከዚህ ደርሰናል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ 100 ዘመናዊ የከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን ስራ አስጀመሩ Tamrat Bishaw Feb 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባ አዳነች የህዝቡን የትራንስፖር ችግር እና የመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለጤና ትምህርት ተቋማት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ከአጋር አካላት ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ለሚገኙ 29 የጤና ትምህርት ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉ አምስት የግል ኮሌጆችም ተጠቃሚ ሆነዋል። በዳግማዊ ምኒልክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተፈቀደ ሰልፍ እንደሌለ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል የፀጥታ ግብረ ሀይል አስታወቀ Tamrat Bishaw Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማም ሆነ በክልሉ የትኛውም አካባቢዎች ላይ በመንግስት የተፈቀደ ሰልፍ እንደሌለ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል የፀጥታ ግብረ ሀይል አስታውቋል፡፡ ግብረ-ሀይሉ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ የተለያዩ የውሳኔ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ11 ሺህ ማለፉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና በሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ11 ሺህ በላይ መድረሱ ተገልጿል። የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ዛሬ እንደገለፁት÷ በቱርክ ቢያንስ 8 ሺህ 574 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። በሶሪያ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጣሊያን የእንስሳት የምርምር ማዕከል የመጡ ልዑካን በኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Tamrat Bishaw Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ቴራሞ ከሚገኘው (አይ ዜድ ኤስ) የእንስሳት የምርምር ማዕከል የመጡ ልዑካን በሰበታ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ጎብኝተዋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ በግብርና ሚኒስቴር የሰበታ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ Tamrat Bishaw Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡ እየተደረገ ባለው የነፍስ አድን ጥረትም የቱርክ ግዛቶች የመጀመሪያውን የተጎጂዎች ግምታዊ ቁጥር ይፋ አድርገዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ በማዕከላዊ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል Tamrat Bishaw Feb 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የአክሲዮን ማህበሩ የቦርድ አመራር ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በቀጣይ ውድድሩ ላይ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ካለፉት አባቶች በጎ ነገሮችን በመቅሰም ለኢትዮጵያ ሰላም በጋራ ልንቆም ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Tamrat Bishaw Feb 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ጀግኖች አባቶቻችን በጎ ነገሮችን በመቅሰምና በመሰነቅ ለኢትዮጵያ ልማትና ሰላም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የንጉሥ ሚካኤል 173ኛ ዓመት የልደት በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝበ ውሳኔው በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የወላይታ ዞን ገለጸ Tamrat Bishaw Feb 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የወላይታ ዞን አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…