Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሩሲያ የፓርላማ አባላትን በምክር ቤቱ ተቀብሎ ያነጋገረ ሲሆን፥ ሁለቱ ሀገራት…

ከ410 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እንዲሸሽ አድርገዋል የተባሉ ሰባት ግለሰቦች በሙስና ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ410 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እንዲሸሽ አድርገዋል የተባሉ አራት የጉሙሩክ ሰራተኞችና ሦሥት አስመጪ ነጋዴዎች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎች እንዲፋጠኑ መመሪያ ሰጡ- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎችን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶች እንዲፋጠኑ መመሪያ መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ክልሉ…

የህጻናት ማንኮራፋት ችግር እና መፍትሄዎቹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንኮራፋት ችግር አዋቂዎችም ሆነ ህፃናት ላይ ሊከሰት የሚችል የአተነፋፈስ ችግር ሲሆን፥ አየር ከሳንባ በሚወጣበት እና በሚገባበት ጊዜ በሚያልፍባቸው የአየር ቱቦ በቂ የሆነ ክፍተት ካላገኘ የሚፈጠር ነው። የህጻናት ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር…

ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ የፌዴራል ተቋማት ግዢ በኤሌክትሮኒክስ መፈፀም ይጀምራሉ- የግዢና ንብረት ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ ሁሉም የፌዴራል ተቋማት ግዢን በኤሌክትሮኒክስ መንገድ መፈፀም እንደሚጀምሩ የግዢና ንብረት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በያዝነው አመትም 74 የፌዴራል ተቋማት በኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈፀም መጀመራቸው ተገልጿል፡፡ የባለስልጣኑ…

በሽግግር ፍትኅ ሥርዓቱ አፈጻጸም ዙሪያ ለአውሮፓ ኅብረት አምባሳደሮች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሽግግር ፍትኅ ሥርዓቱ አፈጻጸም እና በኢትዮጵያ ስለተመደቡት የዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባለሙያዎች ኃላፊነት ያላትን አቋም ለአውሮፓ ኅብረት አምባሳደሮች ግልፅ አደረገች፡፡ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፍትኅ ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ…

ሩሲያ የኢትዮጵያን ሀገራዊ አንድነት ለመደገፍ ከኢትዮጵያ ጐን እንደምትቆም አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እንደትናንቱ ሁሉ ዛሬም የኢትዮጵያን ሀገራዊ አንድነት ለመደገፍ ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም አረጋገጠች፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ አገራት እና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ሀላፊ ኒኮላይ ኖቪችኮቭ…

የኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ሀገር ዜጋ በማስመለጥ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 27 ነጥብ 65 ኪሎ ግራም ኮኬይን የተሠኘ ዕፅ የያዘ የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኢንስፔክተሮችን ጨምሮ በአጠቃላይ አራት ግለሰቦችላይ የሙስና ወንጀል ክስ…

የሰብዓዊ መብቶች ትምህርትን በመደበኛና መደበኛ ባልሆኑ የትምህርት ስርዓቶች ውስጥ ማካተት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና የትምህርት ሚኒስቴር የሰብዓዊ መብቶች ትምህርትን በመደበኛና መደበኛ ባልሆኑ የትምህርት ስርዓቶች ውስጥ ማካተት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና…

የአንድ ማህበረሰብ ባህል፣ እሴትና ግብረ ገብነት እንዲጠበቅ ባህልና እሴቶቹን ለትውልድ ማስተማር ይገባል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ማህበረሰብ ባህል፣ እሴትና ግብረ ገብነት እንዲጠበቅ ባህልና እሴቶቹን ለትውልድ ማስተማር ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ 14ኛው ከተማ ዓቀፍ የባህል ፌስቲቫል “ባህሎቻችን የአንድነታችን ካስማ!” በሚል መሪ…