Fana: At a Speed of Life!

ብራዚል በክሮሺያ ተሸንፋ ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምስት ጊዜ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ብራዚል በክሮሺያ በመለያ ምት ተሸንፋ ከዓለም ዋንጫው ተሰናበተች፡፡ በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ብራዚል እና ክሮሺያ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም ክሮሺያ የአምስት…

የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የቀረቡለትን 10 አባላት ተቀብሎ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ያለው የብልፅግና ፖርቲ አንደኛ ጠቅላላ አስቸኳይ ጉባኤ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ሆነው እንዲካተቱ የቀረቡለትን 10 አባላት ተቀብሎ አፀደቀ። ጉባኤው በዛሬ ከሰዓት ውሎው በፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ አቶ…

በበረራ ደህንነት ዘርፍ እየተሰጠ የሚገኘው አገልግሎት በአስተማማኝ የበረራ ደኅንነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ዘርፍ እየተሰጠ የሚገኘው አገልግሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውና በአስተማማኝ የበረራ ደኅንነት ደረጃ ላይ የሚገኝ መሆኑን የአሜሪካ ትራንስፖርት ደህንነት መስሪያ ቤት የኦዲት የልዑካን ቡድን ገልጿል።…

የማይጫው ከተማ እና አካባቢው ኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም አገኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማይጫው ከተማ እና አካባቢው ኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም ማግኘታቸውን በኢትጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በአገልግሎቱ የወልድያ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሽመል ወ/ሰማያት÷በጦርነቱ ምክንት ኃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ የማይጫው…

ለሊሴ ነሜ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር አብዱል ካማራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን እና በአፍሪካ ልማት ባንክ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከል…

ምርጫ ቦርድ የዲጂታል መረጃ ዝግጅትን በሙከራ ደረጃ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው አጠቃላይ ምርጫን የመራጮች መዝገብ በሙከራ ደረጃ የማዘመንና ኦዲት ማድረግ ስራ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። አንድ ዓመት የፈጀው ይህ የዲጂታል ምዝገባ ቴክኖሎጂ በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ የተመዘገቡ መራጮችን መረጃ…

9ኛው ከፍተኛ የአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ጉባዔ በአልጀሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር ሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክረው 9ኛው ከፍተኛ የአፍሪካ ሠላምና ፀጥታ ጉባዔ በአልጀሪያ ኦራን ከተማ እየተካሄደ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጉባዔው ላይ…

በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ማስቀጠልና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ማሳካት ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ማስቀጠል እና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ማሳካት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በግብርናው ዘርፍ በተደረገ መዋቅራዊ ሽግግር ላይ ያተኮረ “ለበለጠ ውጤት ግብርናችንን መቅረጽ” በሚል መሪ…

በጎፋ ዞን ከ155 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ዞኑ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ለተከታታይ አራት ዓመታት በአየር መዛባት ምክንያት በተከሰተ የምርት መቀነስ ከ 155 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ወ/ሮ…

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው ለነበሩ የጤና ተቋማት የሚውልና ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉን ያደረገው ጉድዊል የተሰኘ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን÷ ድጋፉም ማይክሮስኮፕ፣ ዘመናዊ…