የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሃመድ የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የድህረ ምረቃ የፖሊሲ ጥናቶች ተቋም ፕሮፌሰር ኬኒቺ…