ቢዝነስ ቡና ባንክ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1ነጥብ 19 ቢሊየን ብር አተረፈ Tamrat Bishaw Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 19 ቢሊየን ብር ማትረፉን እና ከ27 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ መቻሉን ገልጿል። የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ መጠንም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ6 ነጥብ 7 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በውጭ ሀገር ለሚታከሙ 100 የልብ ሕሙማን የትራንስፖርት ወጪ ሊሸፍን ነው Tamrat Bishaw Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ቀዶ ጥገና ወደሚያደርጉበት ሀገር ደርሰው የሚመለሱበትን ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ እንደሚሸፍን አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለትም አየር መንገዱ ለመጀመሪያ አራት ተጓዦች ሽኝት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ ቀውሱን ለማስቆም ስምምነት ተፈራረሙ Tamrat Bishaw Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ አለመግባባቱን ለማስቆም እና በሲቪል የሚመራ የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በሱዳን ጦር ሃይሎች አዛዥ ጀኔራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን እና…
ስፓርት በጥሎ ማለፉ ጃፓን ከክሮሺያ እንዲሁም ብራዚል ከደቡብ ኮሪያ ይጫወታሉ Tamrat Bishaw Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሁለቱ የእስያ ተወካዮች ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ከክሮሺያ እና ብራዚል ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ማምሻውን 12 ሰአት በሚካሄድ ጨዋታ ጃፓን ከክሮሺያ…
ስፓርት የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ቤልጂየም በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ሳትቀላቀል መቅረቷን ተከትሎ ነው አሰልጣኙ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት፡፡ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምረት ለዲጂታል አፍሪካ የተሰኘ ኢንሼቲቭ ተመሰረተ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 17ተኛው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ አይኬን (ICANN) የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጥምረት ለዲጂታል አፍሪካ የተሰኘ ኢንሼቲቭ አስጀምሯል። ይፋ የሆነው ኢንሼቲቭ ለዲጂታል አፍሪካ ተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 886 የሞባይል ቀፎዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 886 የሞባይል ቀፎዎችን (አፓራተሶችን) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪው መነሻውን ጉጂ ነገሌ መዳረሻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 60 የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች መጠናቀቃቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ የሚስተዋለውን የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች ችግር ለመቅረፍ 60 የስፖርት ማዘውተሪያ በታዎች መጠናቀቃቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል፡፡…
ስፓርት ሞሮኮ እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ካናዳን 2 ለ 1 በማሸነፍ እና ክሮሺያ ያለምንም ግብ ከቤልጂየም ጋር አቻ በመለያየት ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ሞሮኮ ከምድቧ 7 ነጥብ በመያዝ በቀዳሚነት እንዲሁም ክሮሺያ ደግሞ አምስት ነጥብ በመያዝ ነው ጥሎ ማለፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡