ስፓርት የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሔደ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በድምቀት ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ የተካሔደው በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ እያስተናገደ በሚገኘው እና 60 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው አል ባይት እስታዲየም ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአየር ንብረት ለውጥ ተጎጂ ለሚሆኑ ሀገራት ማካካሻ ፈንድ ፀደቀ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ ሀገራት በሚለቁት ካርበን ምክንያት የሚደርሰው ብክለት ጉዳት ለሚያደርስባቸው ታዳጊ ሀገራት ማካካሻ ልዩ ፈንድ እንዲቋቋም የመንግሥታቱ የአየር ንብረት ጉባዔ ወሰነ፡፡ ከበለፀጉ ሀገራት በሚለቀቀው በካይ ጋዝ ምክንያት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሁሉም ሕጻናት ምቹ ኢትዮጵያን ለመፍጠር መሥራት ይገባል – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነገ ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ልዩ ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ለሁሉም ሕጻናት ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ የዓለም የሕጻናት ቀን በዓለም ለ33ኛ በኢትዮጵያ ለ17ኛ ጊዜ÷ "ምቹና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት ዘርፍ የሚፈፀመውን ሌብነት ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈፀም ስርቆት እና ማጭበርበርን ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
ስፓርት በማራቶን ሪሌይ ውድድር የኦሮሚያ ፖሊስ አሸነፈ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠመራ ከተማ በተካሔደው 18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌይ ውድድር ኦሮሚያ ፖሊስ አሸንፏል፡፡ በክለቦች መካከል በተካሔደው የማራቶን ሪሌይ ውድድር÷ የኦሮሚያ ፖሊስ አንደኛ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በዚሁ የውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ማዘመን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ Tamrat Bishaw Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ማዘመን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራችና ላኪዎች ማህበር እና ኢስት አፍሪካ ትሬድ ማርክ የተሰኘ ለትርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በትምህርት ቤቶች አካባቢ አዋኪ ድርጊት በፈጸሙ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tamrat Bishaw Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትምህርት ቤቶች አካባቢ አዋኪ ድርጊት በፈጸሙ የንግድ ድርጅቶች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሊዲያ ግርማ በሰጡት መግለጫ፥ እርምጃው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያን ያኮራ አፍሪካዊ ድል ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Tamrat Bishaw Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያ የተደረሰው የሰላም ስምምነት ውጤት ኢትዮጵያን የሚያኮራ አፍሪካዊ ድል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሔደ Tamrat Bishaw Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጅግጅጋ ከተማ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ ለዓመታት በተሠራው የልዩነትና የጥላቻ ፖለቲካ ምክንያት ማንኛውንም በደል ከማንነት ጋር የማያያዝ ልማድ እንዲፈጠር መደረጉ በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የባለሦስት እግር ተሽከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሚሰጡ ባለንብረቶች ጋር ውይይት ተካሔደ Tamrat Bishaw Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የባለሦስት እግር ትራንስፖርት አገልግሎት ከሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ባለንብረቶች ማኅበራት መሪዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሔደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥና በሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ዙሪያ የሚስተዋሉ…