Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። 10 ሰአት ላይ በተደረገ የመጀመሪያው ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ፉአድ ፈረጃ፣ ፍፁም ጥላሁን እና ያሬድ ባየህ የባሕርዳርን ጎሎች ሲያስቆጥሩ…

በመዲናዋ የፊታችን እሁድ ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ በስቲያ በአዲስ አበባ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዕለቱ መነሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ የሚጀመረው ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም፣ በቡናና ሻይ…

ጋዜጠኞችና የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ዓለም አቀፉን የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ እንዲያስተዋውቁ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋዜጠኞች እና የመንግሥት ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ዓለም አቀፉን የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ በማስተዋወቅ ረገድ የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቁ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለጋዜጠኞች እና ለመንግሥት ተቋማት የሕዝብ…

በሙሉ አቅም ማምረት አለመቻሉ እና የፍላጎት መጨመር የሲሚንቶ እጥረት እንዲከሰት ማድረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ለተከሰተው የሲሚንቶ ምርት እጥረት በሙሉ አቅም ማምረት አለመቻሉ እና የፍልጎት መጨመር መንስኤ መሆናቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሲሚንቶን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባም ሚኒስቴሩ…

በሩብ ዓመቱ 50 ሚሊየን የሚጠጋ ብር እና 17 ኮንቴነሮች ተወረሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 49 ሚሊየን 868 ሺህ 465 ብር፣ 2 ተሽከርካሪዎች እና 119 ሺህ ዶላር ግምት ያላቸው 17 ኮንቴነሮች በመንግሥት ተወረሱ፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ጽ/ቤት ኃላፊ በረከት ማሞ እንደገለጹት÷…

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሰላም እንዲከበር ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው-ፌደሬሽን ም/ ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ከክልልና ፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የፌደሬሽን ምክር ቤት 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አከባበርን…

የተፈጠረውን ሰላም እንደ ትምህርት ያሉ ስብራቶቻችን ላይ ተግተን ለመስራት እድል የሚሰጥ ነው – ፕሮፌሰር  ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጠረውን ሰላም እንደ ትምህርት ያሉ ስብራቶቻችን ላይ ተግተን ለመስራት እድል የሚሰጥ በመሆኑ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር  ብርሃኑ ነጋ  ገለጹ፡፡ 31ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡…

ሚኒስቴሩ ከአምራች ዘርፉ 562 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአምራች ዘርፍ 562 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሮች እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ባለበት ወቅት ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እንደገለፁት÷ እሴት ጨምሮ ወደ…

ባልተመጠነ ድምጽ ምክንያት ዓለም ላይ 1 ቢሊየን ወጣቶች ለመስማት ችግር ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለማችን 1 ቢሊየን የሚሆኑ ወጣቶች ድምጽ መጥነው ባለማዳመጣቸው ለመስማት ችግር ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናቶች አመላከቱ፡፡ አብዛኛው ወጣቶች በስልኮቻቸው አማካኝነት ሙዚቃ ሲያዳምጡም ሆነ ፊልሞችን ሲመለከቱ የጆሮ ማዳመጫ ይጠቀማሉ። ኤም ጂ ግሎባል…

ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 200 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር 200 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለአዲስ አበባ ከተማ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት÷ የድጋፉ ዓላማ በከተማዋ የተጀመረው የከተማ ግብርና እያሳየ…