ስፓርት በምድብ 1 ኔዘርላንድስ እና ኢኳዶር ነጥብ ሲጋሩ ኳታር የመጀመሪያዋ ተሰናባች ሆናለች Tamrat Bishaw Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ምድብ 1 ኔዘርላንድስ እና ኢኳዶር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ሁለቱ ቡድኖች ምሽት 1 ሰአት ላይ ባደረጉት ጨዋታ የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ፈጣን ጎል ተመዝግባለች። ጨዋታው አንድ አቻ ሲጠናቀቅ ኮዲ…
ስፓርት ኔይማር በጉዳት ምክንያት ከሁለት የምድብ ጭዋታዎች ውጭ መሆኑ ተረጋገጠ Tamrat Bishaw Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኔይማር ጁኒየር በጉዳት ምክንያት በሁለት የምድብ ጭዋታዎች እንደማይሰለፍ ተገለፀ፡፡ ኔይማር ትናንት ምሽት ብራዚል ከሰርቢያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ላይ ባጋጠመው የቁርጭምጭሚት ጉዳት ምክንያት ነው ከሁለት የምድብ…
ቢዝነስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 100 ነጥብ 75 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱ ተገለፀ Tamrat Bishaw Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ወር ከ15 ቀን ብቻ 100 ነጥብ 75 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱን የክልሉ ማዕድን ቁጥጥር ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የማዕድን ቁጥጥር ግብረ-ኃይሉ ከጥቅምት 1 እስከ ኅዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ሀገር አቀፍ የአነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መድረክ እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ ኮሚሽንና ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተገነባ ያለው የባህር ኃይል አቅም ለነገው ትውልድ መሰረት የሚጥል ነው – ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ Tamrat Bishaw Nov 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነባ ያለው የባህር ኃይል አቅም ለነገው ትውልድ መሰረት የሚጥል ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ ገለጹ፡፡ ዋና አዛዡ በቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጅነሪግ ግቢ ባቦጋያና በመከላከያ ኢንጅነሪግ ኮሌጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ለማዛወር የወጣው ጨረታ ለአንድ ወር ተራዘመ Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ወደግል ለማዛወር ያወጣውን ጨረታ ለአንድ ወር ማራዘሙን አስታወቀ። ባለፈው አመት መጨረሻ መንግስት የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግል ለማዛወር ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። ከዚህ ቀደም ጨረታው እስከ ፈረንጆቹ ሕዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሀላባ ዞን እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር÷ ክልላዊ የሌማት ቱሩፋትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የተጀመረውን የሌማት ትሩፋት የማስተዋወቅ መርሐ ግብር በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መርሐ ግብሩን በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር በሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከል በመገኘት ያስተዋወቁት…
ስፓርት ሊግ ኩባንያው በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በቀረቡ የሥነ ምግባር ጉዳዮችላይ ውሳኔ አሳለፈ Tamrat Bishaw Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በቀረቡ የሥነ ምግባር ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ ነዉ Tamrat Bishaw Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ ነው፡፡ ኮሚሽኑ የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ነው ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ የሚገኘው፡፡ የሀገራዊ…