Fana: At a Speed of Life!

ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታዳጊዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን የሚሰጠው ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል ወይም “ዲጂ ትራክ” አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ እና…

17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ለኢትዮጵያ በርካታ ትሩፋቶችን ይዞ እንደሚመጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደው 17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ በርካታ ትሩፋቶችን ይዞ እንደሚመጣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ በ17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ዙሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት መጠን 6 ነጥብ 1 ትሪሊየን ብር መድረሱን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት መጠን 6 ነጥብ 1 ትሪሊየን ብር ወይም 126 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፥…

ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት የቻለበትን ውጤት አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት የቻለበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ 7ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። 10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በማሸነፍ በሊጉ…

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ አርሶ አደሩ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ አርሶ አደሩ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ። በ2014/15 ዓ.ም የመኸር ምርት ዘመን 400 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ እንደሚገኝ ሚኒስቴሩ…

መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የደረሡ ሰብሎችን በመሰብሰብ ህዝቡን እያገለገለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የደረሡ ሰብሎችን በመሰብሰብ ህዝቡን በማገልገል ላይ ይገኛል። በፅኑ ህዝባዊ መሰረት ላይ የተገነባውና ከምንም በላይ ሃገሩንና ህዝቦቿን የሚያስቀድመው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት በትግራይ ክልል…

የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆኗል። መማሪያው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ እና የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በተገኙበት ነው ይፋ የሆነው። መማሪያው በትምህርት…

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከዳያስፖራው 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ከላከው የውጭ ምንዛሬ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ መረጃ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ትናንት የተከፈተውን ዓለም አቀፍ ማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት የተከፈተውን ዓለም አቀፍ ማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ጎበኙ። ኤክስፖው ትናንት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ መከፈቱ ይታወሳል፡፡…

የትምህርት ቤት ምገባ መዝጊያ እና አዲስ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉን አቀፍ ሀገር በቀልና አካታች የትምህርት ቤት ምገባ መዝጊያ እና አዲስ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ግሎባል ፓርትነር ሺፕ ፎር ኤጁኬሽን (ጂፒኢ) ከትምህርት ሚኒስቴር ፣ ከዓለም አቀፉ ህፃናት አድን ድርጅት እና…