የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶጉሉ ጋር በአቡዳቢ ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች አዘጋጅነት በሚካሄደው የሰር ያሲ ባን ፎረም ጎን ለጎን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤፓክ ለ28 የአሜሪካ የሕግ አውጪ ምክር ቤት እጩዎች ይሁንታ ሰጠ Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአሜሪካን ኢትዮጵያን ፐብሊክ አፌርስ ኮሚቴ” (ኤፓክ) በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ለ28 የሕግ አውጪ ምክር ቤት እጩዎች ይሁንታ መስጠቱን አስታወቀ። በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው ምርጫ ዘንድሮ ለ23ኛ ጊዜ የፊታችን ማክሰኞ ጥቅምት 29 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከስምምነቱ ማግስት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦንድ ሽያጭ በዓለም ደረጃ በፍጥነት ጨምሯል – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሓት መካከል ከተደረገው የሰላም ስምምነት ጋር ተያይዞ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ የኢትዮጵያ ‘ዩሮ ቦንድ’ ገዢ ባለሃብቶች ቁጥር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጨመሩን የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ አመለከቱ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰቦች ገለፃ ተደረገ Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንግስትና ህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ገለፃ ተደረገ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፃ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ መካከል የድሮን ካርታ ስራን ማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ የአቪዬሽን ደህንነት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኢፌዴሪ ከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በኢትዮጵያ የድሮን ካርታ ስራን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ በድሮን ላይ የተመሰረቱ የካርታ አገልግሎቶችን እና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግሥት እና በህወሓት መካከል ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት እንተጋለን – የአፋር ክልል መንግሥት Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል መንግሥት በኢፌዴሪ መንግሥት እና በህወሓት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት የሚተጋ መሆኑን ገለጸ። የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ስምምነቱን አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ255 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ካናቢስ እና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Tamrat Bishaw Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ በ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ255 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ካናቢስ እና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከጥቅምት 18 እስከ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 144 ነጥብ 8 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው – ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ Tamrat Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው ሲሉ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኢሉሴጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለ15 የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠች Tamrat Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለ15 የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ከኢትዮጵያ መንግስት በተሰጠው የነፃ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ለሚሆኑ ተማሪዎችን በትናንትናው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው አፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በስካይ ላይት ሆቴል ተጀመረ Tamrat Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ አምራቾች የሚሳተፉበት 8ኛው አፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በስካይ ላይት ሆቴል ተጀምሯል። በንግድ ትርዒቱ የጥጥ፣ የጨርቃ ጨርቅ፣ የአልባሣት፣ የቤት ማሥዋቢያ፣የቴክኖሎጂ እንዲሁም ኢንዱስትሪ ምርቶችና ፈጠራዎች…