Fana: At a Speed of Life!

ሁለቱ ኮሪያዎች ተኩስ ተለዋወጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ተኩስ መለዋወጣቸው ተሰማ፡፡ ሁለቱ ሀገራት የተለዋወጧቸው የሚሳዔል ጥቃቶች ጉዳት ሳያደርሱ በባሕር ዳርቻዎቻቸው አቅራቢያ ማረፋቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ አስቀድማ ሰሜን ኮሪያ የተኮሰችው ሚሳኤል ሶኮቾ በተሰኘችው የደቡብ…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ2 ተቋማት ጋር የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከሁለት ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ሰነዱን የተፈራረመው የአሊባባ ቢዝነስ ግሩፕ አጋር ከሆነው ዌል ክላውድ ከተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም እና…

በሩብ ዓመቱ 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን መያዙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ የፌደራል ፖሊስ፣ገቢዎች ሚኒስቴር እና ፍትህ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት…

አየር መንገዱ ወደ ዚምባቡዌ ቡላዋዮ ከተማ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዙምባቡዌ ሁለተኛ ግዙፍ ወደሆነችው ቡላዋዮ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከሐረሬ እና ቪክቶሪያ ፎልስ በተጨማሪ ወደ ቡላዋዮ በረራ መጀመሩ የሀገራቱን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚያስችል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለት የሠርግ ሥነ ስርዓታቸውን ለፈጸሙ ጥንዶች የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለት በዛሬው ዕለት የሠርግ ሥነ ስርዓታቸውን ለፈጸሙ ጥንዶች የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት…

የኢፌዲሪ መንግሥት በሞቃዲሾ በተፈጸሙ ጥቃቶች በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መንግሥት በሞቃዲሾ በተፈጸሙ ዘግናኝ ጥቃቶች በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል፡፡ የኢፌዲሪ መንግሥት÷ ለሟች ቤተሰቦች እና ለተጎጂዎች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ ይህ አስፀያፊ ድርጊት አሸባሪ ቡድኑ ተስፋ እየቆረጠ…

ሕዝቡ ከአሸባሪው ህወሓት የቆርጦ ቀጥል ሴራ እንዲጠነቀቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአሸባሪው ህወሓት የቆርጦ ቀጥል ሴራ እንዲጠነቀቅና በዓላማና በአቋም ከሠራዊቱ ጋር የጀመረውን ቅንጅት እንዲያጠናክር የመከላከያ ሠራዊት ጥሪ አቀረበ። አሸባሪው ህወሓት የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በትር መቋቋም ሲያቅተው የመከላከያ…

ኢትዮጵያ ጸንታ የቆመችው ሕይወታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ ጀግኖች ስላሏት ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጸንታ የቆመችው ሕይወታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ ጀግኖች ልጆች ስላሏት ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን በፖሊሳዊ አገልግሎት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የሰራዊቱ አመራሮችና አባላት የዕውቅናና…

የአፍሪካን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ትክክለኛው አቅጣጫ አፍሪካዊ መፍትሔ ነው- አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ትክክለኛው አቅጣጫ አፍሪካዊ መፍትሔ መስጠት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ተናገሩ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ ላይ ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ በሚል…

የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት ከጫነበት ቀንበር ነጻ እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መሥዋዕትነት እየከፈለ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት ከጫነበት ቀንበር ነጻ እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መሥዋዕትነት እየከፈለ ነው - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመከላከያ ሰራዊቱ መሥዋዕትነት የታሰበውን ግብ እንዲያሳካ የትግራይ ሕዝብ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊቱን…