Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሰላም ስምምነቱ በመርህ ደረጃ ተፈፃሚ እንዲሆን ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጠየቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል…

በኢትዮ- ኬንያ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሥራ በስኬት ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ- ኬንያ የኮንቨርተር ስቴሽንና የማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት ላይ ኃይል የማስተላለፍ የሙከራ ሥራ በዛሬው ዕለት በስኬት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጁ አቶ ቴዎድሮስ አያሌው እንገደለፁት፥…

በአጣዬ በነበረው ግጭት ከወደሙ ቤቶች መካከል በመጀመሪያው ዙር የተገነቡ 45 ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ በተደጋጋሚ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ወድመው ከነበሩ 320 ቤቶች መካከል በ27 ሚሊየን ብር የተገነቡ 45 ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ፡፡ የአጣዬ ከተማ የከተማና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አስኪያጅ አክሊሉ ገዜ እንደገለጹት÷…

አርቲስት ዓሊ በሥራዎቹ ሰላምን እና አንድነትን ሰብኳል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዓሊ ቢራ በሥራዎቹ ግጭትን ሳይሆን ሰላምን፤ እኔን ሳይሆን እኛን በማለት ሙያውን ያስተማረ የሀገር ባለውለታ ነበር ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሠላም…

ከደረጃ በታች የሆኑ 317 ነጥብ 83 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟሉ 317 ነጥብ 83 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር 317 ነጥብ 83 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዣኦ ዚዩዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ በክልሉ ለተገኙት አምባሳደር የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት…

መንግሥት በታንዛኒያ በመንገደኞች አውሮፕላን በደረሰው አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግሥት የታንዛኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን በቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ ተከስክሶ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ÷ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ በአርሲ ዞን ገደብ አሳሳ ወረዳ የስንዴ ምርት አሰባሰብ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ገደብ አሳሳ የስንዴ ምርት አሰባሰብ ሂደትን ጎብኝቷል። በምዕራብ አርሲ ዞን ገደብ አሳሳ ወረዳ በ987 ሔክታር ላይ በክላስተር የለማ የስንዴ ምርት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላሂ ቢን ዛይድ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት…