የአፍሪካ ህብረት በሀሰተኛ ሰነድ ከባንክ ሂሳቡ ገንዘብ ለማውጣት የተደረገውን ሙከራ አወገዘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 15 ቀን 2024 በዋና መስሪያ ቤቱ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀሰተኛ ሰነድ ገንዘብ ለማዛወር የተደረገውን ሙከራ አውግዟል፡፡
ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች እና…