Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔው በመጀመሪያ የተወያየው÷ የክልሉን ደረጃ የሚመጥን እና ዘመናዊ ቴክኖሎጅ ተሟቶለት በተዘጋጀው የመሥተዳድር ምክር ቤት እና…

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከተጓዦችና የጭነት አገልግሎት ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ማኅበሩ በየቀኑ ከ7 መቶ እስከ 1ሺህ ሰዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን÷…

በሀገራዊ ምክክሩ ሴቶች ሐሳባቸውን አጀንዳ እንዲያደርጉ ማበረታታት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሀገራዊ ምክክሩ ሴቶች ሐሳባቸውን በማውጣት አጀንዳ እንዲያደርጉ ማበረታታት እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ በሀገራዊ ምክክሩ የሴቶች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ…

ክፍተቶቻችንን በመሙላት ለሕዝባችን የገባነውን ቃል በተግባር ለማዋል እንሠራለን- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ክፍተቶቻችንን በመሙላት ለሕዝባችን የገባነውን ቃል በተግባር ለማዋል የምንሠራ ይሆናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2016 የሦስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ…

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ የእቅድ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ የእቅድ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ እየተወያየ ነው። መስተዳድር ምክር ቤቱ በቀጣዩ በጀት ዓመት ክልላዊ የልማትና መልካም አስተዳደር ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ…

ሌስተር ሲቲ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2022/23 የውድድር ዘመን ሳይጠበቅ ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን የወረደው ሌስተር ሲቲ በድጋሚ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል። ቀበሮዎቹ ትናንት ምሽት ሊድስ ዩናይትድ በኪው ፒ አር 4 ለ 0 መረታቱን ተከትሎ ነው ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች…

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ኮምቦልቻ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የፌደራል መንግሥት እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ኮምቦልቻ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ኮምቦልቻ ከተማ ሲደርስ በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና በከተማው ነዋሪዎች አቀባበል…

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ4 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እና በግል አጋርነት መርሐ-ግብር ከጊፍት ሪል ስቴት ጋር በመተባበር የ4 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ማስጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በደቡብ ኦሞ ዞን ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጋዲ በርቂ እንደገለጹት፤ የኮንትሮባንድ…

ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ስኬት አስተዋጽዖ ላደረጉ የምስጋናና እውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤና 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈፃሚዎች ስብሰባ ውጤታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ጉልህ አስተዋጽዖ ላበረከቱ አካላት የዝግጅት ብሔራዊ ኮሚቴ የምስጋናና የእውቅና መርሐ ግብር አከናውኗል። በመርሐ ግብሩ በጉባኤው…