Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 477 ሚሊየን ብር በመመደብ ገበያ የማረጋጋት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ገበያ ለማረጋጋት ከ259 ሺህ ኩንታል በላይ ምርትና ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ ማቅረብ መቻሉን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ብዙአለም ግዛቸው÷…

ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የኦዲት ሪፖርትና ዕቅድ በወቅቱና በጥራት አያቀርቡም ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የኦዲት ሪፖርት እና ዕቅድ በወቅቱና በጥራት እንደማያቀርቡ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   የሚኒስቴሩ የስድስት ወራት የኢንስፔክሽን አፈጻጸምን አስመልክቶ ከፌዴራል ባለበጀት…

አሜሪካና ፊሊፒንስ የባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ፊሊፒንስ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገልጿል።   በቀጣናው ከቻይና ጋር ያለው ውጥረት እየከረረ በመጣበት በዚህ ወቅት አሜሪካ እና ፊሊፒንስ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚያደርጉ…

በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ። የባህልና የስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን…

ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል::   ጉባኤው "የጤና ስርዓት ኢኖቬሽንን በማጎልበት የጤና አገልግሎት ጥራት ደህንነትና ፍትሃዊነትን ማሻሻል" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ…

በዘንድሮ ክረምት 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የክረምት ወቅት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።   የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብሩን ለማሳካት የቅድመ ዝግጅት ሥራ…

ኤክስ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) የተሰኘው ማህበራዊ ትስስር ገጽ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላክቷል፡፡   የአውሮፓ ኮሚሽን÷ ማህበራዊ ትስስር ገፁ በዲጂታል ገበያ ህግ መሰረት ከተከለከሉ ሥርዓቶች ውስጥ ሊመደብ…

የብልጽግና ፓርቲ ልዑክ በጅቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጅቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።   በመርሃ-ግብሩ አቶ አደም ፋራህ የአጋርነት ንግግር ያቀረቡ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና…

“ኢትዮጵያ ታምርት” የኢንዱስትሪ ንቅናቄ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት" የኢንዱስትሪ ንቅናቄ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ ነው።   የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ÷ የኢንዱስትሪ ዘርፉን ማነቆዎች በመፍታት ባለፉት ሁለት…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከኳታር የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ካሊድ ቢን መሐመድ አል አቲያህ ጋር ተወያይተዋል።…