ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውሮፓ በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ እንደሚከሰት ተነገረ Tamrat Bishaw Mar 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓ አደጋዎችን ለመቀነስ አስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደች በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ ሊደርስባት እንደሚችል አዲሱ የአውሮፓ ህብረት ትንታኔ አስጠንቅቋል። የአውሮፓ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ባወጣው የመጀመሪያ ሪፖርቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ… Tamrat Bishaw Mar 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ ዕድገት ማስመዝገብ መቻሉን የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር(ኦብነግ) ገለጸ፡፡ የኦጋዴን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰማ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓራሹት መዘርጋት ባለመቻሉ በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡ አንድ የዓይን እማኝ እንደተናገሩት፤ እንደ ሮኬት እየተምዘገዘገ የመጣ የምግብ ጥቅል በአል-ሻቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል – ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ ይገባል ተባለ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊበረታታ እንደሚገባ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት በሳምንቱ መጨረሻ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር ገለጸ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ከቆጵሮስ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት አሜሪካ በጋዛ ጊዜያዊ ወደብ ለማቋቁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች የስልጣን ጠረጴዛ ላይ ካልደረሱ ሙሉ ፍትሕና ዴሞክራሲ አለ አይባልም- ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ Tamrat Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሰረታዊነት ሴቶች የስልጣን ጠረጴዛ ላይ ካልደረሱ ሙሉ ፍትሕ፣ ሙሉ ሰላም እና ሙሉ ዴሞክራሲ አለ ለማለት ያስቸግራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ በዓለም ለ113ኛ እና በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለስደተኞች የዲጂታል መታወቂያ መስጠት ጀመረች Tamrat Bishaw Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ ለስደተኞች የዲጂታል መታወቂያ መስጠት መጀመሯን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጠይባ ሐሰን አስታወቁ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ መስጠት መጀመሩም ስደተኞች በብሔራዊ ሥርዓት እንዲካተቱ እንደሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የመዲናዋ ነዋሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Tamrat Bishaw Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታት ቆሻሻ መጣያ የነበረው ይህ ቦታ በዚህ ልክ ተለውጦ በማየታቸው መደሰታቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲቀበል ጥሪ አደረጉ Tamrat Bishaw Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለአራተኛ ቀን በቀጠለው ድርድር ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲቀበል ጥሪ አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በታላቁ የረመዳን ወር ሃማስ የጋዛን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲቀበል በትናንትናው ዕለት…