ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለጋዛ የመጀመሪያ ሰብዓዊ እርዳታ በአውሮፕላን ማቅረቧ ተገለጸ Tamrat Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለጋዛ የመጀመሪያ ሰብዓዊ እርዳታ በአውሮፕላን ማቅረቧ ተገልጿል፡፡ የሰብዓዊ እርዳታው ከ30 ሺህ በላይ እሽግ ምግብ ሲሆን÷ በሶስት ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከአውሮፕላን በፓራሹት መቅረቡ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 43 በመቶ የሚደርሰውን በረሃማነት ጠባይ ያለው መሬት ማልማት መቻሉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከ 43 በመቶ የሚደርሰውን በረሃማነት ጠባይ ያለው መሬት በሳይንሳዊ ጥናት ተመርኩዞ ማልማት መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሺመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አካባቢው በተደጋጋሚ ሲያስተናግድ የኖረው የዝናብ እጥረትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች መርከብ ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገለጸ Tamrat Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች ዕቃ ጫኝ መርከብ በሁቲ አማፂያን በተሰነዘረባት ጥቃት ጉዳት ደርሶባት ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገልጿል፡፡ በኢራን የሚደገፈው የሚሊሺያ ቡድን በፈረንጆቹ ህዳር ወር የንግድ መርከቦችን ኢላማ…
ስፓርት በ800 ሜትር ሴቶች የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አለፉ Tamrat Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 19ኛው የዓለም የቤት ዉስጥ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ የተሳተፉ ሁለቱም አትሌቶች ለነገው የፍፃሜ ውድድር አልፈዋል። ከምድብ አንድ አትሌት ፅጌ ድጉማ በ1 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ ከ38…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የተከበረው 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል – የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ… Tamrat Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የተከበረው 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ መርሃ-ግብር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ/ም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትውልዱ ኩራት የሚሆን ዐሻራ ለማኖር ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ- አቶ ሙስጠፌ Tamrat Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓድዋ ድል የወረስነውን መልካም ዕሴት በመከተል ለመጪው ትውልድ ኩራትና ክብር የሚሆን ዐሻራ ለማኖር ሁላችንም መረባረብ ይጠበቅብናል ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች በውፍረት እንደሚቸገሩ ተገለጸ Tamrat Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚቸገሩ ላንሴት የህክምና ጆርናል ያወጣው ጥናት አመላከተ። ተቋሙ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ባደረገው ጥናት÷ ችግሩ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትንም እንደሚመለከትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጋና ኤሌክትሪክ ኩባንያ በዕዳ ምክንያት የፓርላማውን የኃይል አቅርቦት ማቋረጡ ተሰማ Tamrat Bishaw Mar 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና መንግስት የሚተዳደረው የኤሌክትሪክ ኩባንያ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ዕዳ ምክንያት ለፓርላማው የሚያደርገውን የኃይል አቅርቦት ማቋረጡ ተሰምቷል። መቋረጡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ንግግር ላይ…
ስፓርት ፖል ፖግባ ለ4 ዓመታት ከእግር ኳስ ጨዋታ ታገደ Tamrat Bishaw Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖል ፖግባ ከአበረታች ንጥረ ነገር (ዶፒንግ) ጋር በተያያዘ ለአራት ዓመታት ከእግር ኳስ ጨዋታ ታግዷል፡፡ ፈረንሳዊው አማካይ አበረታች ንጥረ ነገር መውሰዱ በመረጋገጡ ነው ለ4 ዓመታት ከየትኛውም ዓለም አቀፍ እግር ኳስ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ለመላው ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ፋና ወጊ እንድንሆን ያደረገ ደማቅ የታሪክ አሻራችን ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር) Tamrat Bishaw Feb 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በመደመር እሳቤ ለአፍሪካና ለዓለም ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ፋና ወጊ እንድንሆን ያደረገ ደማቅ የታሪክ አሻራችን ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። "ዓድዋ የመደመር ተምሳሌታዊ…