Fana: At a Speed of Life!

አገልግሎቱ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት አገልግሎት ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ባለ 17 ወለሎች ሕንፃ አስመረቀ። በመንግስት ወጪ የተገነባው ይህ ሕንፃ የመዛግብት ማከማቻ እንደመሆኑ ዘመኑን ባገናዘበ መልኩ…

የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በሰመራ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ።   በመጪው ሀምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል።   መቀሌን መነሻ…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) ወለጋ፣ አርሲ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሀ ግብር በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠነኗቸውን ተማሪዎች እያስመቁ ነው።   ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ፣ በሁለተኛ ድግሪ እና በፒ ኤች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዓለም አቀፉ የ9ኛ ኢስላሚክ ሪቴል ባንኪንግ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲአረቢያ ሪያድ በተካሄደ የሽልማት ስነ-ሥርዓት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ 2023 በሪቴል ኢስላሚክ ባንኪንግ በኢትዮጵያ ተስፋ የሚጣልበት ባንክ በመባል ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡   ሽልማቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 አመራሮችና አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።   የህግ የበላይነት ሳይሸራረፍ ፍትህ ለማስፈን እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ኮሚሽኑ…

በስፔን በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከተማ በሁለት አፓርታማዎች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15 ሰዎች ደግሞ የደረሱበት አለመታወቁን የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት አስታውቋል።   የእሳት አደጋው ካምፓናር በሚባል…

በተመረጡ የግል ጤና ተቋማት የኮቪድ-19 እና መደበኛ ክትባቶችን መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመረጡ የግል የጤና ተቋማት የኮቪድ-19 ክትባትን ከሌሎች መደበኛ ክትባቶች ጋር መስጠት የሚያስችል አዲስ አሰራር መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ÷ክትባቱ ከመንግስት የሕክምና…

9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 9 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 9ኛዉ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ። በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ ላይም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ…

ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ግንባር ቀደምነቷን አጠናክራ ትቀጥላለች – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ግንባር ቀደምነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።   በቡሩንዲ ቡጁምቡራ እየተካሄደ በሚገኘው 25ኛው የናይል ቀን…

ኤጀንሲው ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ ከነገ በስቲያ ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ -መዛግብትና ቤተ -መፃሕፍት ኤጀንሲ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ ከነገ በስቲያ በይፋ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ።   የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ይኩኖ አምላክ መዝገቡ÷ የሕንፃውን…