ኢትዮጵያና ኬንያ የነበራቸውን የቀደመ ግንኙነት የሚያጠናክር ሥራ እየተሰራ ነው – አምባሳደር ባጫ ደበሌ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት በኩል ኢትዮጵያና ኬንያ የነበራቸውን የቀደመ ግንኙነት የሚያጠናክር ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ተናገሩ፡፡
ሀገራቱ ረጅም ዕድሜ ያለው ልዩ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ገልጸው፤…