Fana: At a Speed of Life!

አሸናፊ ከተሞች የሚለዩበት የዳኞች የምዘና መስፈርት ላይ ዉይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 9 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘዉ 9ኛዉ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አሸናፊ ከተሞች የሚለዩበት የዳኞች የምዘና መስፈርት ላይ ዉይይት እየተካሄደ ነው።   ፎረሙ ዛሬም በተለያዩ መርሃ ግብሮች የቀጠለ ሲሆን÷…

አምባሳደር ፀጋአብ ኢትዮጵያ ከኦስትሪያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከኦስትሪያ ጋር የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነትን የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፀጋአብ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኦስትሪያ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ቫን ደር ቤለን…

በአማራ ክልል በተደረገው የሕግ ማስከበር ሥራ የተደቀነውን አደጋ መከላከል ተችሏል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን የፀጥታ ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት የሀገር መከላከያ ሰራዊት በወሰደውና እየወሰደ በሚገኘው የሕግ ማስከበር ሥራ የተደቀነውን አደጋ መከላከል ተችሏል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ…

በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።   የሽግግር ፖሊሲ የባለሙያዎች ቡድን ላለፉት 8 ወራት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን በማወያየት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ረቂቅ…

75ኛው የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳ ስልጣን ርክክብ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 75ኛው የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳ ስልጣን ርክክብ ተካሂዷል፡፡   በዚህም መሰረት አባገዳ ጂሎ ማንዶ ስልጣናቸውን ለአባ ገዳ ጃርሶ ዱጎ አስረክበዋል፡፡   ከቀናት በፊት በሜኤ ቦኮ የተሰባሰቡ አባ ገዳዎችና በተለያዩ…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው የሕዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትን ለማሻሻልና ተደራሽ ለማድረግ የግል ባለሃብቱ ወደ ትራንስፖርት…

ኢትዮጵያና የዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የ49 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የ49 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡  የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና የባንኩ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ (ዶ/ር) ተፈራርመውታል፡፡…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ግቦች ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ኩዋኩዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡   አቶ አህመድ ሺዴ÷ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሒደት፣ በመልሶ ግንባታና የቀድሞ…

ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት ትምህርት ላይ መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት ትምህርት ላይ መሥራትና ኢንቨስት ማድረግ እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡   "ጥራት ያለው ትምህርት ለአፍሪካውያን" በሚል መሪ ሐሳብ የፓን አፍሪካ…

ገርድ ሙለር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር እና ልዑካን ቡድናቸው የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።   ዋና ዳይሬክተሩ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በውስጡ የትናንት ታሪክን ብቻ ሳይሆን…