Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት የሚያስችል ልማት መሰራቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት በ2016 በጀት ዓመት ሶስት ሚሊየን ሄክታር መሬት መታረሱንና ከዚህም ከ120 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡  …

ናንጎሎ ምቡምባ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሃጌ ጌንጎብ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ የሀገሪቱ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ምቡምባ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።   ምቡምባ በዋና ከተማዋ ዊንድሆክ በትናንትናው ዕለት ቃለ መሃላ የፈጸሙ…

በፈረንጆቹ 2023 በሩሲያ የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር በ3 እጥፍ አድጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዩክሬን ጋር በገባችው ጦርነት ምክንያት ምዕራባውያን ማዕቀቦች ቢጥሉም በፈረንጆቹ 2023 የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡   ጎብኚዎችን ጨምሮ ወደ ሩሲያ የሚገቡ የውጭ ሀገር…

ዓየር መንገዱ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 አሣደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ ሳምንቱን ሙሉ በረራ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡   ወደ ቶሮንቶ የሚደረገው በረራ በሳምንት ለአምስት ቀናት እንደነበር መገለጹን የዓየር መንገዱ…

የድሬዳዋ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡   በጉባዔው የአስፈጻሚው እና ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም…

አሜሪካ በኢራቅ እና ሶሪያ ሚሊሻዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቀናት በፊት በዮርዳኖስ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ለተገደሉባት ወታደሮቿ የመጀመሪያውን አፀፋ በኢራቅ እና ሶሪያ በሚገኙ ሚሊሻዎች ላይ ሰነዘረች፡፡   የዓየር ድብደባ ጥቃቱ የተሰነዘረው በሰባት ቦታዎች ከ85 በሚልቁ ኢላማዎች…

ሰላም እንዲረጋገጥ የሰላም ሰራዊት አባላት ከፍተኛ ሥራ ማከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቀጣይነት ያለው ሰላም እንዲረጋገጥ የሰላም ሰራዊት አባላት ያከናወኑት ሥራ ከፍተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በከተመዋ የተካሄዱ ሐይማኖታዊ እና የአደባባይ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ አስተዋጽኦ…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ…

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ከየካቲት 6 እስከ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና ከ112…

አግሮ ኢንዱስትሪዎች በተሻለ መንገድ በሚደገፉበት የአሰራር ማሻሻያዎች ዙሪያ ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በተሻለ መንገድ ለመደገፍ በሚያስችሉ የአሰራር ማሻሻያዎች ዙሪያ ስምምነት ላይ መደረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ምክትል ዳይሬክተር…