በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ አስተዋጽዖ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ይጠናከራሉ -ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽዖ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እንደሚጠናከሩ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ።
ኢንስቲትዩቱ ባወጣው መግለጫ በአሥር ቀናት ውስጥ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ…