ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራቅ በአሜሪካ የሚመራው ጥምር ተልዕኮ እንዲያበቃ የሚደረገው ውይይት መቀጠሉን ገለጸች Tamrat Bishaw Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚመራው ዓለም አቀፍ ጥምረት በኢራቅ ያለውን ተልዕኮ ለማስቆም አዲስ ዙር ውይይት መቀጠሉን የኢራቅ መንግስት አስታውቋል። የኢራቅ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ያህያ ራሶል÷ወታደራዊ ሁኔታን፣ በአሸባሪ ቡድኑ የሚደርሰውን ስጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ገለጸ Tamrat Bishaw Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የመጀመሪያውን ምዕራፍ አጠናቆ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በሰጠው መግለጫ፤ እስካሁን በተሰራው ስራ የተሳታፊዎች ልየታን ጨምሮ ለምክክሩ ሂደት ጠቃሚ የሆኑ በርካታ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የሚጥል ህመም ሳምንት በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሚጥል ህመም (ኤፒሌፕሲ) ሳምንት "የሚጥል ህመም ላይ ያለው መገለል እንዲቆም ድምጽ እንሁን!" በሚል መሪ ሀሳብ ከየካቲት 4 እስከ 17 ቀን 2016 በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ አስተማሪ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የስራ ሰዓት ማሻሻያ አደረገ Tamrat Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የስራ ሰዓት ማሻሻያ ይፋ አደረገ። አገልግሎቱ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ድረስ ለደንበኞች አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል። በተጨማሪም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ተመስገን ጥሩነህ አመራር ሰጪነት የተጀመሩ የሪፎርምና የተልዕኮ ስራዎችን እንደሚያስቀጥሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል… Tamrat Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ ተመስገን ጥሩነህ አመራር ሰጪነት በተቋሙ የተጀመሩ የሪፎርምና የተልዕኮ ስራዎችን እንደሚያስቀጥሉ አዲስ የተሾሙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
ስፓርት አቶ ኢሳያስ ጅራ የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ተመረጡ Tamrat Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ካፍ ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራን የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ፓርኮች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የመሠረተ ልማትና አቅም ግንባታ መሪ ስራ አስፈጻሚ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዴስክ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነቷ ንቁ ተሳትፎ እንደምታደርግ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነቷ ለልማት አጋርነት እና ትብብርን ማጎልበት፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እና የባለብዙ ወገን ሥርዓት መጠናከርን በመደገፍ ቀዳሚ ትኩረት በመስጠት ንቁ ተሳትፎ እንደምታደርግ ተገለጿል፡፡ ሁለተኛው የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሃማስ ለቀረበው የ135 ቀናት የተኩስ አቁም ዕቅድ ምላሽ ሰጠ Tamrat Bishaw Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ የፍልስጤም እስረኞችን በታጋቾች መለዋወጥና ጋዛን መልሶ መገንባትን ጨምሮ ተያያዥ ጥያቄዎች እንዲፈቱ በመዘርዘር እስራኤል ላቀረበችው የተኩስ አቁም ዕቅድ ምላሽ መስጠቱ ተገልጿል፡፡ ታጣቂ ቡድኑ ከሶስት የ45 ቀናት የእርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ ያለፈ ዓለም አቀፍ ትብብር የለም አሉ Tamrat Bishaw Feb 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ የዘለለ ዓለም አቀፍ ትብብር አለመኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…