Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን ፓርቲው ገምግሟል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴዎችን እያደረገች እንደምትገኝ የብልጽግና ፓርቲ መገምገሙን የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ።   አቶ አሕመድ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷…

የብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ቀናት የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መክሯል- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ እና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ባለፉት ቀናት ባካሄዱት ስብሰባ የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መምከራቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመስገን…

ስደተኞች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ስርዓት ለመፍጠር በጋራ መስራት ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና የሶማሌ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከዓለም አቀፍ የስራ ድርጅት ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡   በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…

ሲአይኤ እና ሞሳድ ከኳታር ባለስልጣናት ጋር በእርቅና እስረኞችን በለመለዋወጥ ጉዳይ ሊመክሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ኤጀንሲ (ሲአይኤ) ዳይሬክተር ዊሊያም በርንስ እና የእስራኤል የሞሳድ ኃላፊ ዴቪድ ባርኔያ በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን ለማስፈታት እና ጦርነቱን ለማስቆም የሚያስችል ሁለተኛ ስምምነት ለማድረግ ከኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

በደሴ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡   አደጋው መነሻውን ደሴ አድርጎ ወደ አቀስታ ሲጓዝ በነበረ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ ነው የደረሰው፡፡ ሚኒባሱ 21 ተሳፋሪዎችን…

65 ዩክሬናውያን የጦር እስረኞችን ይዟል የተባለ አውሮፕላን መከስከሱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 65 ዩክሬናውያን የጦር እስረኞችን ይዟል የተባለ የሩሲያ አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ንብረትነቱ የሩሲያ የሆነው ወታደራዊ አውሮፕላን ሀገሪቱ ከዩክሬን በምትዋሰንበት ደቡባዊ ቤልጎሮድ ግዛት ነው የተከሰከሰው፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር…

ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ሥድሥት ትምህርት ቤቶች ተመረቁ፡፡   የተመረቁት ትምህርት ቤቶችም አምሥት የመጀመሪያ ደረጃ እና አንድ ሁለተኛ ደረጃ ሲሆኑ÷ የግንባታው ወጪም…

ባሕር ኃይል በቀጣይ የሚሠጠውን ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ለሠራዊታችን ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር ኃይል ሆኖ ቀጣይ የሚሠጠውን ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዘመናዊነትን…

ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት የደቡብ-ደቡብ ትብብር አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት የደቡብ-ደቡብ ትብብር አስፈላጊ እየሆነ መምጣቱን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ሳሙኤል ኢሳ ተናገሩ፡፡   አምባሳደር ሳሙኤል በኡጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የቡድን…

አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን ሁቲዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት ሠነዘሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ ኢላማዎች ላይ አዲስ ተከታታይ የዓየር ድብደባ መፈፀማቸው ተሰምቷል፡፡   የመሬት ውስጥ የመሳሪያ ግምጃ ቤት፣ የሁቲ ሚሳኤል እና የመቆጣጠሪያ ቦታን ጨምሮ ስምንት ኢላማዎች ላይ ጥቃት ማድረሱን…